Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) Profile Banner
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) Profile
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)

@MuleFeTg

4,247
Followers
347
Following
5,164
Media
11,419
Statuses

መዝሙር ፷፮:፳ ምሳሌ ፲፭:፴፫ ሉቃስ ፩:፴ ሉቃስ ፪:፲፩ ዮሐንስ ፩:፫ ዮሐንስ ፲፭:፲፫ ዮሐንስ ፲፱:፳፮ ፩ኛ ቆሮንቶስ ፩:፳፫ ገላትያ ፮:፲፬

Joined January 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 months
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ #ባንኮች #ለኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_እምነት_ተከታዬች አንድም የዘረጉት አሠራር የላቸውም። ለምሳሌ ለእየሩሳሌም ተጓዦች ብድር ማመቻቸት፣ የአስራት በኩራት አከፋፈልን ማመቻት ... ለዚህ መነሻ የሆነኝ #በአዘቦት_ቀን የባንክ
Tweet media one
1
24
183
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
3 years
1951 GC ከጎንደር አዲስ አበባ 11 ብር ከ 20 ሣንቲም መልካም በረራ @flyethiopian 💚💛❤
Tweet media one
26
201
1K
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
"ወልዲያ ያለው መከራ ከመነገር በላይ ነው በወልድያ የሚኖር አንድ ሰው አግኝተህ ከረሃብ በሕይወት እንዴት ተረፍክ፤ምን እየበላህስ እስከዚህ ደረስክ? ካልከው "አባቴ አባ ኤርምያስ እርሱ ተርቦ እያበላኝ፣እርሱ ተጠምቶ እያጠጣኝ " ይልኻል።
Tweet media one
Tweet media two
16
200
718
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
አዲስ አበባ ጭራሽ #የሚኒሊክ ምስል ያለበትን ቲሸርት የሚሸጡ ሱቆች ቲሸርቱን እንዲያነሱ እየተደረገ ነው። ካላነሳችሁ ሱቁን "እናሽገዋለን" እያሉም ነው‼️😡 ባርነት ግብራቸው የሆና ነፃነት የማያውቁ የተሪክ አተላዎች‼ ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው።።።
Tweet media one
20
175
670
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
ልደትዬ ❤️
Tweet media one
9
58
626
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" እንኳን ከሥራ መታገድ መሞት አለ። " ወ/ሮ በለጡ ዘለቀ ጉዞአችን እስከ ከቀራኒዮ ነው‼
Tweet media one
3
134
598
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
ደጉና ኩሩ ባላገሩ ❤️
Tweet media one
7
40
575
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
4 months
አርባምንጭ እራሷን ለጥምቀት እንዲህ እያሰማመረች ትገኛለች
Tweet media one
7
81
568
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
"የአ/አ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ ቢሮ አትገቡም ለምን ተባልን በሚል ድምፄን በማሰማቴ ከሥራና ደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13ኛ ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል" በለጡ ዘለቀ እህታችን በእምነቷ ምክኒያት ከሥራ ታግዳለች
42
322
569
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
#ብጹዕነትዎ_እንኳን_ተወለዱልን! " የተወልድኩትም የመነኮስኩትም አንድ ቀን ነው! " #ብጹዕ_አቡነ_ኤርምያስ "በ1969 መጋቢት 5 እንደተወለድኩ ወላጆቼ ነግረውኛል። በ1994 መጋቢት 5 እኔ እንደመነኮስኩ አውቃለሁ።
Tweet media one
6
41
567
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዕውቅና ውጭ የሚንቀሳቀሱ አካላትን የማያስተናግዱ መሆናቸውን የሣውላ ከተማ ከንቲባ ገለፁ። ©ማኅበረ ቅዱሳን
Tweet media one
10
154
525
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" መንግስት ቃሉን የማያከብር ከሆነ፣ በቤተ ክርስቲያን ድርድር ስለሌለ ምዕመናን ልጆቻችን በተጠንቀቅ በመቆም ዓይናቸውን ቤተ ክርስቲያን ላይ ጆሯቸውን ወደ ቅዱስ ሲኖዶስ አድርገው የአባቶችን ድምፅ ይጠብቁ! " ብፁዑ አቡነ ናትናኤል
Tweet media one
7
141
509
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
3 months
"በአትላንታና በሲድኒ ኦሎምፒክ ያገኘሁትን ሜዳልያ #ለእንጦጦ_ኪዳነምህረት ነው የሰጠሁት። ለኪዳነምህረት ነግሬያት ነው ያሸነፍኩት።" ትዳሬንም በተክሊል ያገባሁት ኪዳነምህረት ነው። እመቤቴ በህይወቴ በትዳሬ በሥራዬ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች።1/2
Tweet media one
2
40
505
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" ምን ጊዜም የመንፈስ ቅዱስ ሙቀት ሳይለየን ኃይማኖቻችን እንደ ኃይማኖት ብቻ ይዘነው የምንጓዝ ነው የሚሆነው። " " መቼውንም ለደቂቃም ለአፍታም መዘናጋት የለብንም። " ብፁዕ አቡነ አብርሃም ቡራኬአቸው ይድረሰን
6
131
498
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
"እኔ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን፥በአንድ ቤተክህነት አምናለው ከዚህ ውጭ የሚደረግን እንቅስቃሴ ነፍሴን አስይዤ እፋለመዋለው የአባቶቼ አደራ አለብኝና።" ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምስራቅ ወለጋ፣ሆሮ ጉዱሩና የም/ሸዋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
Tweet media one
21
101
503
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
📌
Tweet media one
18
71
460
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
9 months
እንኳን ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓልአደረሰን አደረሳችሁ የጻድቁ አባታችን ረድኤታቸው በረከታቸው አይለየን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይባርክ
Tweet media one
8
44
448
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
#ጉራጌዉ ባልቻ አባ ሳፎ እራሱ እኔ የምንሊክ አሽከር ብለዉ ነበረ የሚፎክሩት ❤✌
Tweet media one
16
82
433
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
10 months
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማንነቴ መሰረት፣የጥበብና የእውቀት ምንጬና ባለውለታ ነች። ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። ፊል 4፡13 መሰረት መብራቴ
Tweet media one
10
30
426
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ቸርነቱ በእኛ ላይ ስለበዛ ይክበር ይመስገን #መድኃኔዓለም የዓለም ቤዛ
Tweet media one
3
39
423
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ጧፉም ይብራላት ይቀጣጠል ትውልዱ ሁሉ ማርያም ይበል
Tweet media one
3
35
410
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምዕራብ ሸዋ፣ የምሥራቅና የሆሮ ጉድሩ ወለጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅ/ሲ አባል እንኳን ለ49ኛ ዓመት የልደት በዓልዎ በሰላምና በጤና አደረስዎ! ብፁዕነትዎ ለረጅም ዘመናት በሰላምና በጤና በመንበረ ጵጵስናዎ ያቆይልን!
Tweet media one
4
44
407
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
በኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስትያን የድረሱልን ደውል ሰምቶ ለተሰበሰበው ህዝበ ክርስትያን በትራፊክ መኪና ድምፅ ማጉያ ተረጋጉ ምንም ነገር የለም የሚሆን ነገር ካለ እኛ ለቤተ ክርስቲያናችን ሚከፈለውን ሁሉ እናደርጋለን በማለቱ ለእስር ተዳርጓል።
Tweet media one
7
117
404
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ለብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ቃለ ህይወትን ያሰማል ሁለተኛ የጾም እና የምዕላ ቀን ድንቅ ስበከት
5
111
391
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቀልል ማርያም የልቦናን ሀዘን ታቀላለች 🖤💔 የብፁዓን አባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን!
Tweet media one
2
36
399
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤ ወላይታ ሶዶ ለሁለት ቀኑ ልዩ ጉባኤ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
4
36
390
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
የሻሸመኔ ልደታ ማሪያም አገልጋይ ትሁቱ ሰማዕት አየለ ማንደፍሮ ቤተክርስቲያንን ከመታገላችሁ በፊት እኔን ጣሉኝ ብሎ የደወል ጥሪዋን ሰምቶ በቅጥሯ ተገኘ።ወደ አገለገለው እና ወደሚናፍቀው አምላኩ እቅፍ በሰማዕትነት ሄዷል። በረከተታቸው ይደርብን!
Tweet media one
21
106
391
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
9 months
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤ እና ዕርገት በዓል አደረሰን። የእመቤታችን አማላጅነቷ እና ረድኤት በረከቷ አይለየን!
Tweet media one
9
44
388
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
5 months
ጮቤ በዓታ ለማርያም የአንድነት ገዳም ጮቤ በዓታ ለማርያም የምትገኘው በጉራጌ ቡኢ ወረዳ ከምድረከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በግምት ወደ 6 ኪሎ ሜትር ርቀት ነው፡፡
Tweet media one
6
29
381
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
4 months
ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ክብሬን
4
76
380
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" ቤተክርስቲያን ትላንት በቆመቸበት ቦታ ላይ ዛሬም ቆማለች! " ብፁዕ አቡነ አብርሃም
Tweet media one
2
59
375
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
"የጠበቆች ቡድን 98 ባለሙያዎች ደርሰናል(ተዋህዶ የልጅ ሃብታም ናት) በእረፍት ቀናቸው በአንድ የስልክ ጥሪ ችሎት ��ተፍ ብለው የሚያስደምም ክርክር ያቀረቡትን ንቁ ጠበቆች አመስግኑልን! ፈጣሪ ይረዳናል! ወደ ኋላ የምንለው ነገር የለም!" አንዱዓለም
Tweet media one
Tweet media two
4
60
375
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ደብረ ብረሃን ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ጎንደር
Tweet media one
0
19
377
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" ፍጥረቱ ተጨንቆ አፈና ይዞት ዓለም ተደሰተ ጣሐይ ወጣለት " እቴጌ ጣሀይቱ ብጡል (ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ)
Tweet media one
0
55
373
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
#ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር። ማቴዎስ ፳፩:፱
Tweet media one
0
30
359
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
4 months
ፍቅር ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም ❤
Tweet media one
5
7
357
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
18 days
ልደትሽ ልደታችን ነው ❤
Tweet media one
4
24
365
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
እኔ ማቅ ልበስ እናቴ 🖤💔
Tweet media one
10
101
357
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። መዝሙር ፴፬:፯ ይህ ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነቸው
Tweet media one
4
38
364
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" አብረናቹ እየጾምን እየጸለይን ነው። " የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን 🙏
Tweet media one
Tweet media two
2
60
349
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ጽኑ ሰማዕት የእምነት አርበኛ አርሴማ ነይ ነይ ወደእኛ
Tweet media one
2
30
360
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
10 months
ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ተራራው ይናዳል #አማኑኤል ስልህ
Tweet media one
2
15
349
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
አቡኑ ሰማዕትነትን ለመቀበል ሻሸሸመኔ ገቡ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ከህዝቤ ጋር #እሞታለሁ በማለት በአሁን ሰዐት ሻሸመኔ ናቸዉ!
Tweet media one
10
111
351
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" #EOTC_TV #ሠራተኞች በቅዱስ ሲኖዶስ አመራር ሰጪነት ተቋማዊ ኃላፊነቱን በመወጣት በቤተክርስቲያን ላይ የተከሰተውን ፈተና ለማሸነፍ በሚዲያው ዘርፍ ጠንክረን እንሠራለን። " ዩቲዮብ ገጽ @EotcT
Tweet media one
1
77
347
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
3 years
አባባ ተስፋዬ ❤️ ያማረ ቅዳሜ
Tweet media one
7
17
339
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
አርቲስት መሰረት መብራቴ ❤ የአባቶቼ ልጅ ነኝ!
Tweet media one
3
74
344
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
4 months
ጉራጌ ወልቂጤ እራሷን ለጥምቀት እያዘገጃጀች ትገኛለች
Tweet media one
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
4 months
አርባምንጭ እራሷን ለጥምቀት እንዲህ እያሰማመረች ትገኛለች
Tweet media one
7
81
568
2
55
347
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው የሃይማኖት ጥቃት ነው። የሃይማኖት ጦርነት ያልተፈጠረው ግን ኦርቶዶክሶች ስለታገሱና እየሞቱ ስለኖሩ ብቻ ነው። ነገር ግን ኦርቶዶክስን የማጥፋት የሃይማኖት ጦርነት ነው ያለው። " መምህር ፋንታሁን ዋቄ
Tweet media one
6
137
342
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
በቤተክርስቲያን ጉዳይ መድከም፣ መዘናጋት፣ መሰልቸት የሚባል ነገር በፍፁም የለም! ሁሌም ንቁ! ዝግጁ! ታዛዥ!
Tweet media one
0
98
340
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
9 months
"ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት እሷን ማጥፋት ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው። "በአትላንታና በሲድኒ ኦሎምፒክ ያገኘሁትን ሜዳልያ #ለእንጦጦ_ኪዳነምህረት ነው የሰጠሁት። ለኪዳነምህረት ነግሬያት ነው ያሸነፍኩት።" 1/2
Tweet media one
5
35
337
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ግንቦት 21 አምላክን የወለደች ክብርት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በደብረ ምጥማቅ በስሟ በተሠራች ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ በብርሃን መርከብ ተቀምጣ በግልጽ የታየችበት ዕለት ነው፡፡
Tweet media one
3
33
336
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
ወይብላ ማርያም ወይብሎ በወጣው ህዝብ ተከባለች
Tweet media one
6
50
336
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
"ወደኋላ የሚል የሚታጠፍ አባት የላችሁም ... ደረታችንን ሰጥተን አንገታችንን ሰጥተን መስዋዕትነት እየከፈልን ሃይማኖታችንን እናስጠብቃለን ...በሃይማኖት ነው እየመራን ያለነው" አባታችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም በረከታቸውና ቡራኬአቸው ይድረሰን
Tweet media one
4
63
338
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዶ/ር የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። 💔 የብፁዕ አባታችን ቅድስት በረከታቸው ትደርብን። 🙏 EOTC TV
Tweet media one
35
61
333
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
የደነገጡት፣የፈሩት፣የተሸበሩትና ህዝቡን እያስጨነቁት ያሉት አንድነታችንን ስላጠነከርን ነው። አሁንም የበለጠ እንደ አለት እንጠክር፤ በአንድ ልብ መካሪ በአንድ አፍ ተናጋሪ እንሁን፤ አባቶችህን ብቻ እንስማ እንታዘዛቸው። ድሉ የኛ የ✝️ ነው።
6
95
331
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
3 months
ማኅበረ ቅዱሳን ከጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ/ሰ/ት/ ቤት ጋር በመተባበር ያስተማራቸውን ከ120 በላይ የሕክምና ተማሪዎች አስመረቀ። 9 ተመራቂዎች ማዕረገ ዲቁና ተቀብለዋል። በጥቁር አንበሳ የሕክምና ትምህርታቸውን ተከታትለው በመጨረስ በትናንትናው 1/2
Tweet media one
7
31
337
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
9 months
እኔ ቁስለኛ ነኝ ፤ አንቺ የመድኃኒት ብልቃጥ ነሽ ፣ ልጅሽ መድኃኒት ነው፡፡ እኔ ዕርቃኔን ነኝ ፤ አንቺ የሸማኔ ዕቃ ነሽ ፣ ልጅሽ የማያረጅ ልብስ ነው። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
Tweet media one
1
38
335
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" የምኒልክ ፈረስ ፣ መች ያውቅና ደክሞ ሺህ ዓመት ‘ሚገዛ ፣ ንጉስ ተሸክሞ።።። " ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው።።።
Tweet media one
3
58
329
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን። መዝሙር ፷፮:፳
Tweet media one
9
18
320
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 months
" እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር! " ብፁዕ አቡነ አብረሃም እያንዳዱን በኦርቶዶክስ ላይ የሚጸመውን መከራና ግፍ በዝርዝር ተናግረዋል። ብፁዕ አባታችንን ረጅም እድሜን ሰጥቶ በጸጋ በጤና ያቆይልን! ጸሎታቸው እና ቡራኬአቸው ይድረሰን!
Tweet media one
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
ብፁዕ አባታችን አቡነ አብረሃም በረከታቸው ይድረሰን! እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ የቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ ወይም የቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ቢሆኑ ብዙ ለውጦች ይመጣሉ።
Tweet media one
4
8
89
6
76
322
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🙏
Tweet media one
4
19
317
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
"ሬሳዬን ተራምዳችሁ ቤተ ክርስትያንን ትደፍራላችሁ" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከታቸው ይደርብን
Tweet media one
1
65
315
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
10 months
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ ማቴዎስ ፳፮:፵፩ ቅዱስ ሐሙስ
Tweet media one
1
9
316
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 months
ከተማ የሚታደሰው እንደዚህ ነው።
Tweet media one
8
42
310
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
ልደታ ለማርያም ❤️
Tweet media one
0
9
307
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
3
100
298
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
4 months
አሳዳጊ አባቴ ቅዱስ ራጉኤል በዝማሬ ታቦታችንን እየጠበቅን ነው።
Tweet media one
1
14
307
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ የልመናዬንም ድምፅ ስማ። መዝሙር ፹፮:፮
Tweet media one
1
40
296
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" ጉዳዩ የቀኖና ቤተ ክርስትያን ስለሆነ ዝም አልን እንጂ #ልባችን_ሳይቆስል አልቀረም። ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን የማስከበር ሀላፊነት ስላለብን ነው። " ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ
Tweet media one
3
39
303
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
የበኩረ ሰባኪያ ምህረተአብ አፈና እና የእኛ ዝምታ? ብዙውን ወጣት ወደ ቤተክርክቲያን የሳበ፤ በድፍረት የሰበከና የተጋፈጠ፤ በብዙው ወጣት ዘንድ ተቀባይነት ያለውን ይህ ትልቅ ሰባኪ እንደ ወንጀለኛ ቤቱን በርብረው ከሥራ ረዳቶቹ ጋር አፈኑት 💔
Tweet media one
15
130
302
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
10 months
ባለንበት እንቁም በእምነት በተስፋ ገብርኤል ይመጣል እሳቱን ሊያጠፋ
Tweet media one
1
33
308
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
"አራት ፖሊሶች ብቻዬን በማስጠራት ሳላስበው እጆቼን ከያዙ በኋላ በምላጭ ያንገቴን ማህተብ በጠሱት እቅም የማጣት ስሜት ተሰማኝ" Natnael Ye
Tweet media one
13
102
298
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ወ/ሪት ፈቨን ዘሪይሁን በሚሊዮን የሚቆጠሩ የተመዘገቡ አባላት ያሉት የወጣቶችና ጎልማሶች ማኅበራት ሕብረት ዋና ሰብሳቢ ቤ/ክ የማትደራደር በቅርበት የማውቃት መካሪዬ ወደ ቤተ ክርስቲያን ቀርቤ በቅሜ እንድሠራ ካደረጉኝና ካገዙኝ ዋነኛዋ ናት!
Tweet media one
1
36
300
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
6 months
አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል
Tweet media one
0
27
297
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
"ዛሬ ከበርካታ ዓመታት በኋላ ቆሜ ለሀገሬ ዘመርኩ! ኃይሌ ሆይ፤ ሀገርሽን በማን ትወክያታለሽ? ቢሉኝ በአንተ ነው። አዲሱ ኃይሌ ግራንድ ሆቴል የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ ጠዋትና ማታ ሲወጣና ሲወርድ #የኢትዮጵያ_ሕዝብ_መዝሙር_ይዘመራል።" ... Thread 📷
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
34
294
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
" መሪዎች ተውን! " አዎ ተውን የናንተን ማብቂያ የሌለው የሥልጣንና የገንዘብ ጥማት ለማርካት አታባሉን ተውን!!!
16
99
291
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" ቀራኒዮ ወደ አዲስ አበባ እየመጣ ነው። " ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ(ዶ/ር) ጉዞአችን እስከ ቀራኒዮ ነው።።።
7
97
288
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
የሲዳማ ክልል ሀገረ ስብከት ርዕሰ መንበረ ጵጵስና በሆነችው ሐዋሳ ምእመናን ሕገ ወጡን ሢመተ ኤጲስቆጶሳት አደባባይ በመውጣት አውግዘዋል።
Tweet media one
Tweet media two
4
67
290
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
10 months
እንሰግድልሻለን የፀጋ ስግደት እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት ❤️ ተመራቂዎቻችን 🙏 ደጋግሜ ባየውም የማልጠግበው
2
24
288
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ልደታ ማርያም ❤ #የየካቲት 5 1/%
Tweet media one
Tweet media two
1
74
284
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
4 months
ናታኔምነት በቀድሞ ደቡብ ኦሞ በአሁኑ አሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ታቦተ ህጉ ወደ መንበረ ክብሩ ይገባ ዘንድ እነርሱ እንዲህ ከጭቃ ጋር ተለውሰው ምንጣፍ ማንጠፍ አገልግለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
28
288
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
መራራ እውነት‼ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተደፍሯል። ምላሹን እንጠብቃለን። ህጻናት ወደሞሉበት፣ ዓመታዊ ክብረ በዓል ሕዝብ ወደተሰበሰበበት ወደ ቤተ ክርስቲያኑ ነው እንዲተኩሱ የታዘዙት ወታደሮቹ።
27
218
280
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
5 months
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። መዝሙር ፴፬:፯ ይህ ሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነቸው
Tweet media one
0
31
280
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለቅዱስ ፓትርያርኩ(ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ) የሚሰጧቸው ቦታና ክብር በጣም ልዩና የሚያስደንቅ ነው። ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
37
282
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
3 months
#ዘወረደ- የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ዘመድ ሆነን:: እንኳን ለታላቁ ዐቢይ ጾም አደረሳቹ! ሰናይ ሰንበት
Tweet media one
2
19
279
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
7 months
የፍቅር እናት የሰላም ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራ ስቀር ማርያም ❤
Tweet media one
1
19
274
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
የምለው ጠፋኝ የእግዚአብሔር ተዓምር እጄን በአፌ አስጫነኝ የወገኖቼ የእምነት ፅናት ልቤን በተስፋ አለመለመው እግዚአብሔር ይረዳቸዋል፥ ያድናቸዋልም፥ ከኃጢአተኞችም እጅ ያወጣቸዋል፥ ያድናቸዋል፥ በእርሱ ታምነዋልና። መዝሙር ፴፯:፵
Tweet media one
0
61
278
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
4 months
ውበት በነጠላ ውበት በኦርቶዶክሳዊነት
Tweet media one
1
5
276
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
5 months
ሰማያዊው ሙሽራ የክርስቶስ አገልጋይ የብርሃነ ዓለም ተክለ ሃይማኖት በዓለ ልደት
Tweet media one
0
19
276
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
10 months
የኔ እናት እመቤቴ ማርያም በምህረት ቃልኪዳኗ ትዳብስሽ በፀጋ በሞገስ ታሳድግሽ ሊቀ መዘምህራን ቴዎድሮስን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እሼ 🙌
14
51
270
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 months
ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ❤ ነፍሴ ሲጨነቅ ሲዝል ሥጋዬ ፈጥነ ተራዳኝ ዋስ ጠበቃዬ
Tweet media one
4
25
265
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
የወብላው ሰማዕቱ ወንድማችን ክንፈ ሚካኤል ሥርዓተ ቀብር በጉራጌ አገረ ስብከት በቸሐ ወረዳ ቤተክህነት በጉራ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሰማዕቱ በረከት ይድረሰን
Tweet media one
19
51
262
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
9 months
አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል ዘር መከር ባይኖረው ጎተራው ባይሞላ ሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ #Quote with የኪዳነምህረት መዝሙር ❤️
Tweet media one
0
12
267
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ሰው ማለት ሰው ሆኖ የተገኘ ሰው የጠፋ ለት እስኬ
Tweet media one
4
29
266
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" ራሱን በራሱ መሾም ወይም እኔን ሹሙኝ ብሎ መናገርና የሌላን ድጋፍ መጠየቅ ለኢትዮጵያውያን መነኮሳት ጭራሽ ነውርና ጸያፍም ነበር፡፡ " ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ
Tweet media one
2
63
263
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
#አሐዱ_ባንክ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ቆሟል። ኦርቶዶክሳዊነት ጠረን ያለው በእኩልነት የሚያገለግልህ ሁሉን አቀፍ በሆነ ንግድ ላይ የሚሰማራ ተቋም እንፍጠር በእንደዚህ አይነት የመከራ ሰዓት ከጎናችን ስለሚሆኑልን ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን!
Tweet media one
2
74
267
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
5 months
አሁን ቤተ ጊዮርጊስ
0
22
266
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
" .... እነሱን ልቀቁአቸው እኔ እጄን ለመሥጠት ዝግጁ ነኝ እኔን እሰሩኝ" ብፁዕ አቡነ አብርሃም ኢየሱስ መልሶ። እኔ ነኝ አልኋችሁ፤ እንግዲህ እኔን ትፈልጉ እንደ ሆናችሁ እነዚህ ይሂዱ ተዉአቸው አለ፤ ዮሐንስ ፲፰:፰ ፍቅርን ከክርስቶስ
Tweet media one
4
52
262
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
3 years
አንደኛ ሚዜ ድሮ ቀረ
Tweet media one
14
15
257
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
9 months
ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ከአባታችው ከሸዋው ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴና ከእናታቸው ወ/ሮ እጅጋየሁ ለማ አድያም ቅዳሜ ነሐሴ 12 1836 ዓ.ም. ደብረ ብርሃን አንጎለላ ከሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ በአንጎለላ መቅደላ ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ ክርስትና ተነሱ።
Tweet media one
8
46
262
@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
2 years
📌 " ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው የሃይማኖት ጥቃት ነው። የሃይማኖት ጦርነት ያልተፈጠረው ግን ኦርቶዶክሶች ስለታገሱና እየሞቱ ስለኖሩ ብቻ ነው። ነገር ግን ኦርቶዶክስን የማጥፋት የሃይማኖት ጦርነት ነው ያለው። " መምህር ፋንታሁን ዋቄ
Tweet media one
15
64
259