@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምዕራብ ሸዋ፣ የምሥራቅና የሆሮ ጉድሩ ወለጋ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅ/ሲ አባል እንኳን ለ49ኛ ዓመት የልደት በዓልዎ በሰላምና በጤና አደረስዎ! ብፁዕነትዎ ለረጅም ዘመናት በሰላምና በጤና በመንበረ ጵጵስናዎ ያቆይልን!
Tweet media one
4
44
407

Replies

@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
1 year
የብፁዕነታቸው የሕይወት ታሪክ 👇
Tweet media one
0
1
18
@finotekarta
ናትናኤል ☦️
1 year
@MuleFeTg 🙏🏽
0
0
0
@AlemayehuSeifu2
Alemayehu Seifu
1 year
@MuleFeTg በረከትዎ ይደርብን ቅዱስ አባታችን
0
0
0
@Kermus34
ክርሙስ
1 year
@MuleFeTg ስወዳቸው እኮ በረከታቸው ይደርብኝ
0
0
0