@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
5 months
ናታኔምነት በቀድሞ ደቡብ ኦሞ በአሁኑ አሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ታቦተ ህጉ ወደ መንበረ ክብሩ ይገባ ዘንድ እነርሱ እንዲህ ከጭቃ ጋር ተለውሰው ምንጣፍ ማንጠፍ አገልግለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
29
284