@MuleFeTg
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
10 months
እኔ ቁስለኛ ነኝ ፤ አንቺ የመድኃኒት ብልቃጥ ነሽ ፣ ልጅሽ መድኃኒት ነው፡፡ እኔ ዕርቃኔን ነኝ ፤ አንቺ የሸማኔ ዕቃ ነሽ ፣ ልጅሽ የማያረጅ ልብስ ነው። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
Tweet media one
1
38
331

Replies

@ElsaNegese
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው
10 months
@MuleFeTg አሜን አሜን አሜን
0
0
0