Silabat Manaye Profile Banner
Silabat Manaye Profile
Silabat Manaye

@dessalegnmanaye

32,421
Followers
46
Following
4,187
Media
7,572
Statuses

#Author #NileGeopolitics .Interested on the #HoA #Warjournalism #Climatechange .Views expressed are purely my own.

Addis Ababa
Joined December 2015
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
የቀይ ባሕር በስተምሥራቅ በኩል የትልቁ ዓባይ ሸለቆ ደግሞ በስተምዕራብ በኩል ሆነው የኢትዮጵያ ተራራዎች በመሀሉ ተንሰራፍተው አካባቢውን ይገዙታል! ለሦስተኛ ጊዜ ድጋሚ ታትሞ ለተደራሲያን ቀርቧል! #Ethiopia #Abaye #Book
Tweet media one
8
36
86
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ከሰራሁት ገና ያልሠራሁት ይበልጣል :: ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን መሥራት ከክብር ሁሉ የላቀ ክብር ነው ። የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ለግሩም መሠናዶው እና ዝግጅት ትልቅ ምስጋና ይድርሰ ። ዓባይ ያው ዓባይ ነው ።ታላቁ ወንዝ #Rthiopia
Tweet media one
77
344
1K
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
✍️ ወደ ምዕራብ መመልከቱንም አልዘነጋንም ወንዙም ግምባታውም መቆምን አያውቁም ....ቀጥለዋል !💪 #ህዳሴ #GERD 💚💛❤️
Tweet media one
10
400
1K
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ዘመቻው ሁሉን አቀፍ ነው ። በፀጥታው ምክር ቤት ሀገራቸውን በመወከል የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር እየተጉ ከሚገኙት አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ጋር ። #ዘመቻ ሁሉን አቀፍ #nomore @TayeAtske
Tweet media one
13
356
1K
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
Tweet media one
9
802
989
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#Ethiopia : ቤተሰቦቹ ከቤኒን አፍሪካ ፈረሳይ ውስጥየተወለደው የpan Africanism አቅንቃኝ በፈረሳይኛ ተናጋሪዎች ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ ታዋቂ እና ተእፅኖ ፈጣሪ kemi Seba የ #NOMORE Movement ን ተቀላቅሏል ኢትዮጵያን በምንችለው መርዳት አለብን ኢትዮጵያ
9
383
704
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ኢትዮጵያ የገጠማት ችግር ሊቢያ፣ የመንና ሶሪያ ካጋጠማቸው ችግሮች ይለያል መንግሥት ሕጋዊና ሕዝባዊ ቅቡልነት እንዲሁም አቅም ያለው በመሆኑ ነገሮች በአጭር ጊዜ መስመር ይይዛሉ። ዴንማርካዊው ፕሮፌሰር ቶቢያስ ሃግማን #Ethiopia @Anmut_Abrham
Tweet media one
4
378
710
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
#Africa በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት ይገባል። ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ 1.3 ቢሊዮን የሚጠጋ ህዝብን ለታቀፈችው አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ም/ቤት ውክልና ሳይኖራት ውሳኔ እየተሰጠ መሄዱ መቀጠል የለበትም ብለዋል። #NoMore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
315
693
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
Dear @MaureenAAchieng thank you for standing for the truth 🙌🏿🙏🏿❤! Millions of us inspired by your courage to speak up against wrong doing of those in position of power, within @UN ! @antonioguterres @IOMchief stop victimizing the courageous #AfricanWomen ! #IamMaureenAchieng
Tweet media one
11
740
642
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
በአሜሪካ የኮሎራዶ የሪፐብሊካን ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ፐርሲላ ራሀን የጆ ባይደን መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የያዘውን አቋም ተቃወሙ ከኢትዮጵያውያን ጋር መሆናቸውን በትዊተር ገጻቸው አመልክተዋል፡፡ #Ethiopia #PanAfricanismPrevails
Tweet media one
Tweet media two
2
304
638
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
PanAfricanist Bishop Joshua Maponga, is ready to go to the Frontlines and fight for #Ethiopia  He's saying #nomore #PanAfricanismPrevails @AUC_PAPS @AUC_MoussaFaki @africareview @TheBlackCaucus @_AfricanUnion
27
423
566
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#በኢትዮጵያ ላይ ከማንኛውም አቅጣጫ ሊቃጣ የሚችል የደህንነት ስጋትን መቀልበስ የሚያስችል የመከላከያ ደህንነት ስትራቴጂ መዘጋጀቱን የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነዓ ያደታ ተናገሩ። @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
9
267
534
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
🇷🇺 እናመሰግናለን ሩሲያ ! спасибо россия ! 🇨🇳 እናመሰግናለን ቻይና! 谢谢中国 ! 🇮🇳 እናመሰግናለን ህንድ! धन्यवाद भारत ! 🇰🇪 እናመሰግናለን ኬንያ ! asante kenya ! #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
6
346
501
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#Ethiopia #GERD is a development project #AU #Agenda 2063
10
150
499
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
The #GERD might be a way of #correcting what is perceived as an injustice in how politics on the Nile has disproportionately benefited Egypt’s development over Ethiopia’s, said Salzberg. Aaron Salzberg, Director of the Water Institute at the University of North Carolina
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
11
441
474
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
"There is no winner or loser [in this war]: #Ethiopia suffered, and we all suffered". However, there is no benefit to hold a grudge. Let's put the past behind us and focus on a brighter tomorrow.'' @RedwanHussien #EthiopiaPrevails @Eyob_Belachew33
26
221
485
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
መንግስት በሃገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብተዋል ያላቸውን የውጭ ሃገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ከሃገር እንዲወጡ አዘዘ #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
25
235
468
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ኢትዮጵያን አለም ይበልጥ በሁለት ነገሮች ጠንቅቆ ያውቃታል፡፡ አንድም ለአለማቀፍ ትብብር ያላትን ጥብቅ አቋም ሁለትም በሉዓላዊነቷ ላይ ያነጣጠረ ማንኛውንም ኢ-ፍትሃዊ አካሄድ የማትሸከም #የነፃ ህዝቦች ሀገር መሆኗን፡፡ #ኢትዮጵያ
Tweet media one
Tweet media two
4
177
460
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
Tweet media one
9
363
472
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
“We are not people with less moral, we are people of values. We survived for centuries through social cohesion, we built unity while honoring differences. The Ethiopian reform is all about how to strengthen our unity and live in harmony. @TayeAtske 🙌🏿 #UNSC #Ethiopia
Tweet media one
8
380
461
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
«አንዳንዱ ለሕክምና ሥራና ለጤና አገልግሎት ይመጣና፣ ጤናን በሚያዛቡና የኅብረተሰቡን ሰላም በሚያደፈርሱ ተግባራት ላይ ይሰማራል፡ይህ ዓይነት ተግባር ደግሞ በየትኛውም አገር አይፈቀድም» አምባሳደር ዲና ሙፍቲ [ኢፕድ] #Ethiopia @mfaethiopia
Tweet media one
3
250
463
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የህዳሴው ግድብ አሁናዊ መረጃ!! የኤሌክትሪክ የማመንጨት ሙከራ ሊደረግ ከጫፍ የደረሰ ይመስላል። ግድቡ በውሃ አጠቃቀማችን ላይ የሚደረግ የለውጥ አብዮት ነው!! #GERD @TirusewAsefa @iyoba4u @dejene_2011 @SamuelTeferaAl1 @AsadirewZ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
11
230
457
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ 178 ሺህ የአውስትራሊያ ዶላር አሰባሰቡ። #Ethiopia #PanAfricanismPrevails @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
162
458
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስትቲዩት በጎዛምን ወረዳ ቸርተከል ቀበሌ የክተት ጥሪ ዘማች አርሶአደሮችን ሰብል ስብሰባ አከናውነዋል፡፡ በሰብል ስብሰባው ላይ የኢንስትቲዩቱ የውጭ ሀገር መምህራን ተሳትፈውበታል፡፡ #Ethiopia @AMMAONLINE2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
180
449
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ፈተናዎች ቢበዙም ከፊት ለፊታችን አዲስ ብስራት እየገሰገሰ ነው!! #Ethiopia #GERD
Tweet media one
Tweet media two
6
171
437
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
እናትነትን በምንም ልታወዳድራትም/ልታደራድራትም አትችልም!! እውነት ለመናገር ግብፅ ህዳሴን አትገድቡ ማለት እኮ እናቶች ዘመናቸውን ሙሉ በጀርባቸው እንዲሸከሙ መፍቀድ እና በጨለማ እና በጭስ ይኑሩ ማለት ነው። #GRED
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
224
401
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
በሎስ አንጀለስ በአንድ ምሽት ብቻ ለተፈናቀሉ ዜጎቻችን 640 ሺህ ዶላር ተሰብስቧል!! የዓለም ከተሞችን እንደ ከባድ ርዕደ መሬት ያጥለቀለቀው የትውልደ ኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ ማዕበልን ድጋፍ በማሰባሰብ ቀጥሏል። #NoMore #Ethipia is prevailing
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
158
393
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#Ethiopia always has a special place in my imagination and the prospect of visiting #Ethiopia attracted me more strongly than a trip to France, England, and America combined. I felt I would be visiting my own genesis, unearthing the roots of what made me an African.” #Mandela
Tweet media one
Tweet media two
8
337
379
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የአሁን መረጃ! Via @Amhara police commission Facebook page ደብረ ዘቢጥ ላይ መሽጎ የነበረው የአሸባሪው ህውሓት ቡድን ተደምስሷል። ይህ #ተራራ እጅግ #አደገኛ መሆኑ ይታወቃል:: #TPLFTerroristGroup
Tweet media one
8
233
375
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#Ethiopia fought direct colonialism, challenged neo-colonialism & now is fighting #proxy -colonialism. We are struggling to stay uncolonized and committed to African unity. Our cause is just and our victory is inevitable. #TPLFTerroristGroup #Africa @SisayAlemayeh10
Tweet media one
Tweet media two
5
402
374
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#CNN የትግራይ ኃይሎች አዲስ አበባን እንደሚገኙ በማስመሰል ባቀረበው የውሸት ዜናየተጠቀመው ምስል ከ5 ወራት በፊት ትግራይ ውስጥ የተቀረፀ እና ራሱ ሚድያው የተጠቀመበት መሆኑ ተጋልጠ #CNNFakeNews @RedwanHussien @_HenokTeferra @DrShumete
Tweet media one
11
318
385
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
"አፍሪካዊያን አዲሱ የምዕራባዊያንን የአእምሮ ቅኝ ግዛት እንቅስቃሴ ከስርዓተ ትምህርት ቀረፃቸው ጀምረው መፉለም አለባቸው"። ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ #Ethiopia #PanAfricanismIsNotForSale
Tweet media one
5
175
371
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
አዲስ አበባ በህወሓት ኃይሎች እንደተከበበችሲራገብ የሰነበተው የመረጃ ጋጋት መሠረተ ቢስ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት በርካታ አካባቢዎችን ከህወሓት ነፃ እያወጣ ነው የሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ #Ethiopia #Russia #NoMore @_HenokTeferra
Tweet media one
Tweet media two
6
179
368
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የአባይ ወንዝ የሱዳን ከተሞች ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷቸዋል ። ብቻውን በየመንደሩ እየዞረ እረፉ እያለ ነው‼️ መንገዶቹን ዘግቶ የጥሞና ጊዜ ሰጥቷቸዋል። #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
16
111
354
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
"ከህወሃት ዘር ማጥፋት ያመለጥኩ ነኝ" - ትውልደ ኢትዮጵያዊው በአሜሪካን ሚኒሶታ ግዛት የአስቲን ከተማ ም/ቤት አባል ኦቦላ ታሪካዊ አጋጣሚ ነው ብሎ በገለፀው ገጠመኙ የአሜሪካኑን ፕሬዘዳንት በአካል አግኝቶ ነግሯቸዋል #Ethiopia #NoMore
Tweet media one
Tweet media two
5
190
362
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ላበቱን እንዲህ እያንጠፈጠፈ የሚተጋ የኔ ትውልድ ብርቱ ሰው!! ጎደኛየ ስለሆንክ ሁሌም እኮራለሁ !! ViaTemesgen Endale #fillthedam !!!
Tweet media one
Tweet media two
9
51
341
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓባይ ወንዝ ላይ ለመጠቀም የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት መሠረተ ድንጋይ ቀዳማዊ ሀይለሥላሴ ግንቦት 7_1951 የመጀመሪያውን የሐይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት የመሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ 62ዓመት ሞላዋ
Tweet media one
Tweet media two
13
79
346
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የጂቡቲው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሀገሬ ግዛት ውስጥ የሚገኙ ኃይላት ለጎረቤቶቻችን ስጋት እንዲፈጥሩ አንፈቅድም ብለዋል። #Ethiopia #Djibouti #PanAfricanismPrevails
Tweet media one
Tweet media two
3
166
348
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
The global silence on the #TPLFuse of #childsoldiers and the disappearance of 428 UN flat-bed aid trucks without subsequent investigations exposes serious issues that remain unaddressed. Ann Fitz-Gerald a Professor of International Security ⁦ @UN ⁩ ⁦ @WFP ⁩ ⁦⁦
Tweet media one
Tweet media two
2
371
343
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#TPLFTerrorist በታሪካዊው የጨጨሆ መድሐኒት ዓለም ቤተ ክርስሪያን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን አሚኮ ዘግቧል፡፡ #warcrime #TPLFTerroristGroup @_AfricanUnion
Tweet media one
Tweet media two
14
368
336
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
በጀርመን ሀገር የሚኖሩት ኢትዮጵያዊቷ ወይዘሮ ሌንሳ ተሾመ ለወላጅ አባታቸው ተዝካር ማውጫ የተዘጋጀ 100 ሺህ ብር ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲውል አደረጉ። #GERD
Tweet media one
Tweet media two
3
107
330
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የመከላከያ ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመሆን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ከተማ ካደረጉና ከተለያዩ ኤምባሲዎች ለተውጣጡ ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል። ⁦ @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
210
333
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
Modern-day #Turkey stands as a model for pursuing an independent national course of development defined by the interest of their own people. Why not #Ethiopia ? #VivaTurkey #VivaTayyipErdo ğan
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
246
329
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
"I follow the passionate discussion on #GERD with interest. But the fundamental truth is - a country which does not contribute one drop of water to Nile ( #Egypt ) - cannot demand 100% of right to decide how the waters should be used by all. The world has changed. @TiborPNagyJr
Tweet media one
Tweet media two
8
151
333
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
7 የጣሊያን ኩባንያዎች በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ መስክ የመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተናገሩ። ኩባንያዎች ይህን ያሉት በዘርፉ ላይ የበይነ መረብ ውይይት ሲካሔድ ነው። #Ethiopia @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
8
99
343
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
7
209
333
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
“One of the uncontested facts about #Ethiopia is that it proved itself a friend of #African countries during their struggle for independence from colonialism.” H.E. Ambassador Dina Mufti Remarks on Ethiopia Day. … ⁦ @mfaethiopia
Tweet media one
3
212
307
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
We just heard disturbing reports that the TPLF terrorist group shelled down the iconic Checheho church in S. Gondar. This is truly sickening. Ethiopia is fighting with the worst of its enemies who has no respect to religious and historic sites. #TPLFTerroristGroup @NDeRiviere
Tweet media one
Tweet media two
16
374
308
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የኳታሩ አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ  አልታኒ ጨምሮ የሀገሪቱ ከፍ���ኛ ባለስልጣናት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በመመረጣቸው  የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ #Ethioia #Qatar @AbiyAhmedAli @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
4
140
319
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
ኢየሩሳሌምን ያንቀጠቀጠው የትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የ’በቃ' ወይም ' #NoMore ' ዘመቻ አካል የሆነውን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ ! #Ethiopia #Eritrea #NoMore @retalemu @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
138
313
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
የአልጀሪያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ላማምራ  አፍሪካዊያን ለፓን አፍሪቃ እንቅስቃሴ ልዩ ትኩረት ሰጥተው የሚንቀሳቀሱበት ወሳኝ ወቅት ሲሉ ለአፍሪካዊያን ጥሪ አቀረቡ 8ተኛው የአፍሪካ የሰላም እና ፀጥታ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ነው #Ethiopia #NoMore
Tweet media one
3
118
315
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
The #GenevaConvention states that destroying medical equipment is a war crime violation. And the #TPLFTerroristGroup has been violating the Geneva Convention after apparently destroying medical equipment in #Amahara and #Afar cities. @UN @AmbMKimani @ambtstirumurti
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
473
283
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
#GERD is so much important for Nile basin nations if not for the entire continent! G= Generate power for #Ethiopia E= Ease flood for #Sudan R= Reserve water for Egypt D=Delight and Diginity for Africans @africarenewal @_AfricanUnion @antonioguterres @RedwanHussien
Tweet media one
8
135
297
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#GERD ጀኔራል መኮንኖቹ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት ፣የህዳሴውን ግድብ ፕሮጀክት ለማደናቀፍ ማሰብ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ጉዳይ እንደማይደራደሩ በቅጡ ካለመረዳት የሚመነጭ ስሕተት ነው ብለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
2
154
292
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ድርድሩን ህብረቱ ብቻ እንዲመራ እንሻለን፣ ከዚህ ቅንጣት ታክል ዝንፍ አንልም”- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ( የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር)
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
11
96
283
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
Yalemzerf Yehualaw setting a new #halfmarathon world record! Shaving 19 seconds off the old record is an impressive achievement- congrats #Ethiopia !!!
Tweet media one
Tweet media two
3
112
275
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓትን ጭካኔ ገደብ የለሽነት ቢያሳይም የዓለም ጤና ድርጅት ግን ዝምታን መርጧል-አምባሳደር ታየ አጽቀ ሥላሴ #Ethiopia #NoMore @Pontifex @trpresidency @TayeAtske @nestaneth
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
177
287
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
ከወንድሜ ከዓባይ ንጉሦች አዘጋጅ ኡስታዝ ጀማል በሽር ጋር ። በዓባይ ጉዳይ እያደረገ ያለውን ተጋድሎ ታሪክ በደማቁ ይሰንድለታል! #Ethiopia #GERD4All @iyoba4u @Sultan_Abagissa @TeshomeAbebe18
Tweet media one
11
74
290
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#ኢትዮጵያ በዓለማችን ሰላም እንዲሰፍን ከባለ ቃል ኪዳን አገሮች ማኅበር እስከ #ተባበሩት መንግሥታት መቋቋም ድረስ ብቸኛ አፍሪካዊትና የጥቁር ሕዝቦች ተወካይ በመሆን ደማቅ የሆነ አሻራዋን ያኖረች ናት፡፡ #Ethiopia #Africa @_AfricanUnion
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
155
293
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
Diaspora Community in #Germany asks #EU to reconsider its draft resolution on #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
6
192
287
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ከመቅደላ ተዘርፈው ለንደን የተወሰዱ ቅርሶች ከ153 ዐመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ። #Ethiopia @solomonmuchie1
Tweet media one
5
111
288
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
"ለወዳጅ ኢትዮጵያዊያን ወዳጆች ሁሉ በደስታ የተሞላውን እንቁጣጣሽና መልካም አዲስ አመት ከልቤ እመኛለሁ" በኢትዮጵያ የራሺያ ፌዴሬሽን የተከበሩ አንባሳደር Mr. Evgeny Terekhin #Ethiopia #Russia
Tweet media one
Tweet media two
8
136
277
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
Tweet media one
1
106
280
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከዲያስፖራው ከ1 ቢሊዮን 260 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽ/ቤት #GERD #Diaspora @TirusewAsefa @SamuelTeferaAl1 @EllalaDebissa @ZerihunZAY
Tweet media one
5
145
266
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#Ethiopia and #Kenya enjoy 58 years of strong strategic partnership. Kenya’s solidarity with Ethiopia, during the former’s tenure as a non-permanent member of the United Nations Security Council is one example of this partnership.
Tweet media one
1
157
269
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ሶማሊ ላንድ ሀርጌሳ ገቡ። @RedwanHussien @MFAEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
1
120
265
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#Ethiopia #Turkey #🇪🇹🇹🇷
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
128
262
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ በነጻነት የመልማት መብት ነው- ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ #fillthedam
Tweet media one
1
73
268
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
አመቱን ስንጀምር ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በየቦታው ለወደቁ ወገኖቻችን በማካፈል ይሁን። ከዘመን ዘመን መሸጋገራችን በወንድሞቻችንና እህቶቻችን በተከፈለ የህይወት መስዋዕትነት መሆኑን አንዘንጋ። #HappyNewYear
Tweet media one
Tweet media two
1
138
266
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
በቅርቡ ኃይል እንደሚያመነጭ ከሚጠበቁት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለት ዩኒቶች መካከል በዩኒት 10 ላይ የተርባይን ጀነሬተር ተሽከርካሪ አካል (Rotar) በቦታው ላይ የማስቀመጥ ሥራ ዛሬ በስኬት ተከናውኗል። #GERD #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
3
124
264
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
The 'Africa for the Africans' movement, exemplified by Ethiopian leaders since the early days of colonization. #EthiopianDay @antonioguterres @UNGeneva @CNN @JoeBiden @AJEnglish @SecBlinken @nytimes @USAmbUN @AP @USAID @nimaelbagir @BBC
Tweet media one
1
295
253
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
Tweet media one
8
171
263
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#Ethiopia is a slogan of freedom and a cause of pride for the colonized nations of Africa & other oppressed people of Z world. #EthiopianDay #PanAfricanismPrevails
Tweet media one
7
270
249
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
Tweet media one
2
79
260
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ሰልጣኝ ወታደሮችን እያስመረቀ ነው:: ምረቃውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዲሁም የሃገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት እያካሄደ ነው። #ENDF @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
3
89
254
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
“የአፍሪካዊያን የልብ ትርታ በሆነችው ኢትዮጵያ የገና እና ጥምቀት በዓልን ለማክበር በመገኘቴ እጅግ ደስተኛ ነኝ” ስትል ጋናዊቷ @setor_gmb21 ገለጸች፡፡ በጋና የቁንጅና ውድድር የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህል በማስተዋወቅ የተሳተፈች #Ethiopia #Ghana
Tweet media one
0
69
261
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
.በፀጥታው ምክረ ቤት የአፍሪካ ተለዋጭ አባል ሀገራት የአህጉሪቷን የጋራ ጥቅም ዘብ መቆም እንዳለባቸው ምክትል ጠይቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ። #Ethiopia #panafricanism #nomore @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
133
258
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ህዳሴ ግድባችን #ሁለት ተርባይኖች ሀይል ለማመንጨት በዝግጅት ላይ ነው። ህዳሴ ግድባችን # መብራቱን🇪🇹 ለኢትዮጵያችን ሊሰጥ ነው:: ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች በስፍራው ጉብኝት አድርገዋል። 🇪🇹 #GERD #itsmydam #Ethiopia 🇪🇹 #GERD #SDG #Agenda2063
Tweet media one
4
98
250
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
"ኢትዮጵያ የነፃነት እናት ናት...ኢትዮጵያ እናታችን ናት..."ኡሁሩ ኬኒያታ የኬንያ ፕሬዝዳንት #Ethiopia #Kenya #Panafricanism @mfaethiopia ⁩ ⁦ @StateHouseKenya ⁩ ⁦ @CapitalFMKenya ⁩ ⁦ @TheStarKenya
Tweet media one
Tweet media two
3
127
254
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
"ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ከዓባይ ወንዝ ገባሮች ውስጥ ትልቁ የሆነው የዲዴሳ ወንዝ ነው። የዲዴሳ ወንዝ በዘንድሮው ዓመት ባልተለመደ ሁኔታ ግንቦት ወር አጋማሽ ላይ ድሮ በሐምሌ ወር በሚሞላው ልክ ሞልቷል። Kennaa Muler ከ ዲዴሳ #Fillthedam !!
Tweet media one
Tweet media two
14
49
236
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#ደብረዘቢጥ በኢትዮጵያ ታሪክ አስራ ሁለት ጊዜ ጦርነት ተደርጎባታል። #በወታደራዊገዥመሬትነት ደብረ ዘቢጥ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆች ትልቅ ማሳያ ነው ከደብረዘቢጥ በመቀጠል ሁነኛ መሬት ከተባለ የኮረም ማይጨው ተራሮች (አምባላጌ )ይሆናሉ ። #🇪🇹
Tweet media one
3
121
239
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
ሰበር ዜና የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ወልዲያን ጨምሮ ሀራ፣ ሳንቃ፣ ስሪንቃ እና ቆቦ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ። #Ethiopia #NoMore
Tweet media one
2
72
240
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
አፍሪካውያን በ #Ethiopia ላይ እየተካሄደ ያለውን አለም አቀፍ ጫና መልኩን የቀየረ ቅኝግዛት በማለት ተቃውሞውን መቀላቀላቸው ለቀጣይ ስራዎች ትልቅ አቅም እንደሚሆን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። #ባህርዳር _2014ዓ/ም
Tweet media one
2
101
249
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የተፈጥሮ ሃብታችንን የመጠቀም የትውልድ ጉጉት በቅኝ አገዛዝ ውርስ፣ ኢ-ፍትሃዊ በሆነ፣ ሃብትን በብቸኝነት የመቆጣጠር አጉል የተንጠራራ ምኞት አይስተጓጎልም!! #GERD ም/ጠ/ሚእና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩሙሉ የእንግሊዝኛ ንግግርን …
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
138
240
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ - በሚኒስትር ማዕረግ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችና የህዳሴግድብ ዋና ተደራዳሪና አማካሪ #Ethiopia #GERD @AbiyAhmedAli ⁩ ⁦ @DemekeHasen ⁩ ⁦ @RedwanHussien ⁩ ⁦ @birtukanayano ⁩ ⁦ @mfaethiopia ⁩ ⁦ @Mfae ⁦l
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
103
241
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
"የእነሱ ትልቁ ሀይል ዘር ሲሆን የእኛ ትልቁ ሞተራችን ኢትጵያዊነት ነው...‼" - የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሌተናል ጄኔራል አበባውታደሰ ‼ #Ethiopia
Tweet media one
1
126
236
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
ከክቡር አምባሳደር @RedwanHussien ጋር
Tweet media one
5
50
242
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ጀግናው አትሌት ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ፃግብጂ ወረዳ ያስገነባው ደረጃውን የጠበቀ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአሸባሪው ህወሃት ውድመት ደረሰበት።
Tweet media one
Tweet media two
2
207
233
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
Tweet media one
1
88
237
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የሩስያ፣ቻይና እና ኳታር መንግሥታት ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አሰተላለፉ። #Ethiopia #Russia #China #Qatar @AbiyAhmedAli @KremlinRussia_E @Chinamission2un @MOI_QatarEn @AJEnglish
5
125
230
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
A man is a patriot if his heart beats true to his country. #Ethiopia #TPLFTerroristGroup #Stopweaponizingaid
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
2
185
219
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
2 years
ለእንደዚች አይነቶች አርቅ አሳቢ ነገን ተላሚ በመብራት እጥረት ለሚሰቃዩ ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን #GERD እየገሰገሰ ነው ። #NoMore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
2
90
230
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
#በUNMISS ማህቀፍ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ 13ኛ ሻለቃ ላበረከተችው የነቃ ተልዕኮ አፈጻጸም እንዲሁም የሻለቃው አዛዥ ኮሎኔል መለስ ይግዛ ላሳዩት የላቀ አመራር ብቃት ዕውቅና የሚሰጥ የሠርተፊኬትና ሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተ፡ @UN
Tweet media one
Tweet media two
2
140
221
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
“ውሸት የሚያሰራጨው ኃይል ራቁቱን ሲቀር ዕውነታው ሲገለጽ ኢትዮጵያ ወደፊት ትሄዳለች“ ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከአል ዐይን የዜና አውታር ጋር ካደረጉት ሰፊ ቃለ ምልልስ #Ethiopia @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
1
91
223
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ኳታር የኢትዮጵያን የመልማት መብት እንደምትደግፍ እና በሕዳሴ ግድቡ ዙሪያ የያዘችው በመርህ ላይ የተመሰረተ አቋም እንዳልቀየረች ገለጸች #fillthedam
Tweet media one
3
69
222
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባችው ያለው እና ከጫፍ የደረሰው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በውሃ አጠቃቀማችን ላይ የሚካሔድ የለውጥ አብዮት ነው!! #fillthedam #GERD
Tweet media one
1
58
216
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
የምእራባውያን ፍላጎት ከራስ ጥቅም አንፃር ነው። ትሪሊየን ዶላር አውጥተው በሳምንት ጥለውህ ሊሄዱ ይችላሉ። #AfghanCollapse ኢትዮጵያ ግን የኛ ህመም የኛው ቤት ናት። በነሱ አጀንዳ ፣ በከፋፋይ ፖለቲካ የማንቀይራት። #Ethiopia @fitse -
Tweet media one
5
104
210
@dessalegnmanaye
Silabat Manaye
3 years
24ሰዓት በብሔራዊ ስሜት የታጀበ የሥራ አብዮት !! እነዚህን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች የሚያስጨንቃቸው የግብፅ ጩኸት ሳይሆን በጨለማ ውስጥ የሚኖሩ እናቶቻቸው መቸ ግድቡ ተጠናቆ እፎይታን ያገኙ ይሆን የሚለው ነው ። #fillthedam
Tweet media one
3
77
226