Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Profile Banner
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Profile
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@KiyaEthiopia

25,393
Followers
2,388
Following
3,553
Media
31,682
Statuses

It is not our differences that divide us. It is our inability to recognize, accept, and celebrate those differences!

Lombardy, Italy
Joined April 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
5 months
ባለፉት 50+ ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ "ጠላት" ተብሎ ከተሰየመው ብሄር ወይም የፖለቲካ ትርክት በላይ የብሄር ፖለቲካ ማዕከል አድርጎ በሚቀነቀንባቸው 3ቱ ብሄሮች: ማለትም ትግሬ: ኦሮሞ እና አማራ ብሄሮች ላይ ከፍተኛ ፖለቲካዊና ማህበረሰባዊ ኪሳራ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
143
109
277
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ክብር ይገባችኃል: እናንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች: ጀግኖቻችን: ክብር ይገባችኃል🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገር ሀብቶች ናችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
44
239
971
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
እንደ ወያኔ መከላከያን በመርዝ ለመግደል እያሴሩ ለአማራ ነው የምንታገለው የሚሉትን ተረት አምኖ የሚከተለው ብቻ ነው የሚገርመኝ ወገኔ ለወያኔ የማርያም መንገድ ለመስጠት ሲውተረተሩ እያየህ ይሄ ትግል ለአንተ ከመሰለህ ችግሩ ያለው አንተ ጋር ነው
407
646
773
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
Celebrating the start of operation of the 2nd turbine of the Grand Ethiopian Renaissance Dam #GERD in #Tuscany #Italy የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴግድብ 2ኛውን ዩኒት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ምክንያት በማድረግ በጣልያኗ የባህር ዳርቻ #Toscana #Ethiopia እልልል🇪🇹
53
177
750
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
Tweet media one
241
147
570
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
Happening now in London, UK ⁦ @POTUS ⁩ hands off Ethiopia #Ethiopia #AS4AP #DisarmTPLF
20
311
556
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ከ ሞት ድግስ ያስመለጠው አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው:ለራሳቸው ህይወት ሳይሰስቱ ስለ ሙስጠፌ የተዋደቁ የሱማሌ ክልል የልዩ ሀይል አባላት እና ጠባቂዎቹ ስለ ኢትዮጵያ የከፈሉት መስዋእትነት ነውና ታሪክ ሁልግዜም ስማቸውን በመልካም ያወሳዋል🇪🇹
Tweet media one
30
121
532
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ዘር ከልጓም ያልሳባት: @HermelaTV ከእውነት ጋር የቆመች በፅናት: ሄርሜላ አረጋዊ ! ሄርሚዬ ዛሬ ላይ ቆመን ትናንትን አሻግረን ስንመለከት: አንቺን አለማመስገን ንፉግነት ነው: ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲሉን የነበሩት የባንዲራው ስር ቁማርተኞች እነሱ
Tweet media one
81
196
532
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
የቄስ ልጅ እግዜር አጎቱ ይመስለዋል ማለት እንዲህም አይደል: ጥጋብም ልክ አለው:: #DisarmTPLF #Ethiopia
65
281
512
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
8 months
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት፣ በጣልያን ሮም ከተማ የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸለሙ። ሽልማቱ በግብርና እና በእህል የምርት ዝመና ላሳዩት የኣመራር ትጋትና ስኬት የተበረከላቸው እውቅና ነው:
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
44
157
483
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ከ35 ጊዜ በላይ ከአየር ላይ የዘለለች፣ የአየር ኃይል ሰራዊት አሰልጣኝ፣ ጀግኒት፣ የንስሮቹ ቁንጮ አየር ወለድ፣ መቶ አለቃ አይዳ አላሮ እናመሰግናለን! ክብር እና ምስጋና ስለ እኛ ብዙ መስዋዕትነት ለሚከፍሉልን ጀግኖቻችን ሁሉ #SayNoMore #DisarmTPLF
Tweet media one
7
161
470
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
ምነውው አልበዛም እንዴ🤔 We didn’t wanted to hurt your feelings plus for the respect of many ጨዋ Eritrean brothers and sisters ብለን እንጂ As we speak, Eritrean young people are paying a minimum of 4000$ to cross the border to Tigray. Another thousands of dollars to go all
Tweet media one
136
159
474
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
3 years
ማንን ትችላለህ ቢሉት "ሚስቴን" አለ ሰውየው: ወቅታዊ የአሜሪካ ሁኔታም ይሄው ነው!
Tweet media one
14
118
455
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ: ከዘንድሮ አመት ጀምሮ የግብረ ገብ ትምህርትን በትምህርት ቤቶች ውስጥ መስጠት እንጀምራለን ሲሉ ተናግረዋል: እጅግ በጣም ድንቅ: ትውልድን በመልካም ስነምግባር የሚያንፅ: ይበል የሚያሰኝ እርምጃ ነው እና በጣም እናመሰግናለን
Tweet media one
100
151
464
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
11 months
እኔ ኪያ ነጋሽ: የተሰጠኝን የመከላከያ ሠራዊት የክብር አባልነት ሽልማት በታላቅ እምነት ተቀብያለሁ:: የመከላከያ ሠራዊታችን የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ህገ መንግስታዊ ሥርዓቱን ለማስከበር ከውስጥና ከውጭ የሚቃጡ ጥቃቶችን ለመመከት የሚከፍለውን
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
152
143
450
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️🎤ኢትዮጵያ ስንዴ ወደ ውጪ መላኳን ልትጀምር ነው: አንተ በብሄር ተቧድነህ ቁጭ ብለህ ሴራ ስትጎነጉን:ጥላቻን ልዩነትን ስትሰብክ እና የምእራባውያኑን ሴራ በአቋራጭ ስታስፈፅም ዋል: መሪዎቻችንን ግን ስራ ላይ ናቸው: #DisarmTPLF 🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
Tweet media two
14
213
431
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
Its understandable for Somalians to react the way they did. But the Eritrean diaspora, why do you find this so triggering? Djibouti citizens, who stand to lose the most out of this deal, haven't shown a fraction of the outrage you guys are displaying. Or should Ethiopia remain
@Amanbiede
Amanuel Biedemariam
9 months
Today, Somalia understandably feels unhappy. Yet, this could steer Somalia onto a new path, potentially transforming it into a powerful nation compared to Ethiopia. #Somalia
Tweet media one
76
184
397
208
110
432
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ዝንጀሮ የሚሞተው ፣ በወጣትነት የዘለለውን ገደል፣ በስተርጅና ለመዝለል ሲሞክር ነው። ምፅ ምፅ🤣🤣🤣 ይሄ አጉል መንፈራገጥ ለመላላጥ ነው ብለን ተናግረናል: ሰሚ ጠፋ እንጂ: ኢትዮጵያ ትስዕር #DisarmTPLF #SayNoMore
10
211
412
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
In all honesty, how can one accuse prime minister @AbiyAhmedAli of all these sophisticated political conspiracies, and then label him incapable, immature, boy prince or whatever. The PM is on top of his game as he is, and if he is conspiring and "convincing & confusing"
Tweet media one
193
136
423
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ይህቺን ደብዳቤ ፅፈው: በድል ተመለሱ ብለው ግንባራቸውን ስመው: መርቀው ከሸኙ በኋላ የለንበትም አለ እንዴ? #Ethiopia #NoMore #DisarmTPLF
Tweet media one
26
269
395
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
#Thank you Hermela’Ye for Your dedication,unbreakable spirit, courageous acts and a lot more, you are the pride and joy of Ethiopian people!You have made many sacrifices,you are owed the highest appreciation from all of us. inspire many of us We love and respect you 😍 @HermelaTV
Tweet media one
9
151
406
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
አባቴ በካራማራ ጦርነት ዘምቷል :አጎቴ ተሰውቷል :የወታደር ልጅ ነኝ :የሱማሌን ወራሪ ልክ አስገባነው: ወዘተረፈ እያለ ሀውልቱስር ቄጤማ ጎዝጉዙልኝ: የካራማራ ድል በዓል ላክብር ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል : ወያኔን 30 ዓመት ሙሉ ወደብ አልባ አደረገን ብሎከፍ
Tweet media one
121
124
403
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
7 months
Grateful for another trip around the sun! Here's to embracing the journey, cherishing the memories, and creating new ones. Another year older, wiser, and ready to conquer more adventures! Happy birthday to me! #CelebratingMe #BlessedAndGrateful 🎉🥳🎊🥂
Tweet media one
157
50
406
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
#SayNoMore #DisarmTPLF #Nomore በሠሜን እዝ ላይ ጥቃት የተፈፀመበትን ቀን ለመዘከር ቆይታ ከጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር🇪🇹🇪🇹🇪🇹
18
279
403
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ከዘመዶቻቸው የሚላክላቸውን ዶላር:ዩሮ: ፓውንድ: ዲናር..በጥቁር ገበያ የሚቀባበሉ በውጭ ምንዛሬ ማሻቀብ በደስታ ጮቤ የረገጡ ሁሉ የኑሮ ውድነትን እያነሱ እዬዬ ይላሉ የችግሩ አካል የሆነ ሁሉ ከችግሩ ሰለባዎች ጋር ሲያማርር ማየት ድንቅ ነው #SayNoMore
20
197
396
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በርችት ድምፅ በርግጎ ሱሪው ላይ የሚሸና ቦቅቧቃ እንደ ባለከዘራዉ ያሉ የኢትዮጵያ ጀግኖችን እንኳን ለመሳደብ:በአይናችሁ ሙሉ እንድትመለከቷቸው አንፈቅድም! ክብር መተኪያ የሌላት ህይወቱን ሳይሰስት ለኢትዮጲያ ለሚዋደቀው ሠራዊታችን #BreakTheSilence
Tweet media one
10
112
398
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
The sooner radical Somali nationalists, both in government and in the diaspora, drop this empty rhetoric and focus on improving their country the better. Most, if not almost all, of the Somali diaspora flee their home to Ethiopia making their way to Europe and elsewhere.
Tweet media one
Tweet media two
241
147
395
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ውይይት: ከአምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ጋር:: #Ethiopia #AS4AP #Nomore
Tweet media one
4
189
387
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
#SayNoMore #DisarmTPLF @HermelaTV please be there! Don’t miss this historical moment and invite as many people possible🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
Tweet media two
8
374
383
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
8 months
ዛሬ በሶሻል ሚድያና በዩትዩብ ያዘው ፍለጠው እያለ በሁለት እግሩ የማይቆም የሴራ ፖለቲካ ትንተና ሰጪ የድል አጥቢያ አርበኛ አንዳንድ ዲያስፓራ በወያኔ ግዜ ሰልፍ እንኳን የሚወጣው የስደተኛ/assylum ወረቀቱ እስኪያልቅለት ፎቶ ለመነሳት እሱንም የሚድያ
Tweet media one
85
133
373
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ማረጋገጫ ከተሰጠን ጦርነቱን አቁመን ሀገር ለቀን ለመውጣት ዝግጁ ነን” እያሉ ነው የህወሃት አመራሮች:እኛ ደግሞ እንላለን በጣም እረፍዷል ያን ሁሉ ህዝብ ካስጨረሳችሁ በኃላ የማርያም መንገድ ስጡን የለም ፍርዳችሁን ትቀበላላችሁ #DisarmTPLF #SayNomore
Tweet media one
55
255
375
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
ከ 4 አመታት በፊት ኢትዮጵያ የበርበራ ወደብን 19 % ሼር ስትገዛ: ወደቡን ስታለማ: ከበርበራ ጋራ የሚያገናኘንን የባቡር መንገድ ስትሰራ: such a brilliant leader! I am speechless! the guy is amazing , Finally Ethiopia have got the right person…Ethiopia is rising
Tweet media one
Tweet media two
124
114
381
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ይድረስ ለማህበራዊ ሚዲያ የምናምንቴ ታጋዮች: ይሰማል አ! ጆሮአችሁን አፅዱ እና በደንብ አዳምጡት በተለይ ደግሞ ውጪ ሀገር ቀመስ ስለሆንን እኛ ብቻ ነን የምናውቅልህ ባይ ጉረኞች ከእኛ በቀር አዋቂ ለአሳር ባይ የሴራ ፓለቲካ ቁማረተኞች #Nomore 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
31
164
368
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በርታልን ውዱ መሪያችን: እንግዲህ ይሄንን ቪዲዮ አይቶ ደሙ የሚንተከተክ ካለ: ያው ትለምደዋለህ ማለት ነው! ⁦ @POTUS ⁩ አይተሃል አ ⁦ @Europarl_EN ⁩ እናንተስ ጋ ይሰማል? ለማንኛውም #Ethiopia አሸንፋለች #AS4AP የምንለው ለዚህ ነው እጃችሁን ሰብስቡ
22
189
373
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በተለያየ አጀንዳ ሀገርን ወጥረዉ ያሉ የኢትዮዽያ ጠላቶች እየተናበቡ ነው የሚያሸብሩን:አንተስ/አንቺስ በዘር ተከፋፍለህ/ሽ ሀገር የጠላት መፈንጫ ስትሆን ዝም ትላለህ/ሽ? እኔ ግን ከሀገሬ ጎን እቆማለሁ #Ethiopiaprevail 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያዬ ሞት ለጠላቶችሽ
Tweet media one
33
201
375
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
እንደተጠበቀው የጸጥታው ም/ቤት በኢትዮጵያ ላይ የጋራ አቋም ሳይዝና መግለጫ ሳያወጣ፣ ሻይ ቡና ተገባብዞ ተበትኗል: ኢትዮጵያዊነት የአሸናፊነት ምልክት! ኢትዮጵያን በጫና ማሸነፍ አይቻልም። #SayNomore #DisarmTPLF
Tweet media one
8
228
334
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
#Somalia has a claim over Ethiopia's, Kenya's, Djibouti's and so forth territories. During and post Said Barre, Somali nationalists has this radical fantasy of building "Greater Somalia" claiming almost all of Eastern Ethiopia and beyond. Same goes for most part of Kenya and
Tweet media one
143
123
363
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
🇪🇹#ኢትዮጵያ ከአሁን በኃላ ሀገር ለሚሸጡ ተላላኪ #ባንዳዎች በብሔር ተቧድነው አንድነታችንን ለመሸርሸር ሌት ተቀን ለሚተጉ ቦታ የላትም: #ኢትዮጵያ ታሸንፋለች #EthiopiaPrevails #በቃ #Nomore #BreakTheSilence #ColorsOfUnity #UPEthio #UPEthiopia
Tweet media one
16
127
356
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
EU colonialism is over If the EU countries can recognise Estonia, Latvia, Lithuania, Moldova, Georgia, Armenia, Eritrea, East Timor, Bangladesh etc then Ethiopia can recognise the Republic of Somaliland. EU cannot dictate to Ethiopia and cannot dictate to Somaliland. Please
@MCervoneEU
Michele CervoneDurso
9 months
EU stands in support of the territorial integrity of the Federal Republic of #Somalia and stability of the Horn following the MoU between #Ethiopia and #Somaliland .
160
233
752
140
114
357
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
8 months
እቴጌ ጣይቱ የጀግንነት ምሳሌ ናት። የመሪነትን ጥበብና ቆራጥነት: ከሴትነት ውበት: ከእናትነት እና ደግነት ጋር በወጉ አስተናብራ ሺዎችን ከኋላዋ አሰልፋ በኩራትና በግርማ ሀገሯን ለትውልድ ያሳለፈች የትውልድ ምልክት የሴትና የወንድ ኢትዮጵያዊያን
Tweet media one
61
97
355
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
የ 2024 የመጀመሪያው ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች **************** ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ
Tweet media one
89
126
348
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 month
ሰማይ አይታረስ ንጉስ አይከሰስ እየተባለ ያደገ ሰው አብቹ @AbiyAhmedAli ሰው ሰው ሲሸተው ለመቀበል ማንገራገሩ የሚጠበቅ ነው። ቆሻሻን ዝቅ ብሎ ከማንሳት ህፃናት እና አዛውንትን አቅርቦ አብሯቸው ጊዜ ማሳለፍን የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ከሆነው
39
97
353
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ወዳጄ አንተ ከመቀመጫህ ሳትነሳ ወንበርህ ላይ ቁጭ ብለህ እየተንፏቀቅህ የፖለቲካ ቁማርህን ተጫወት: መሪዎችህን እንዴት እንደምታስወግድ ሴራ ጎንጉን እነሱ ኢትዮጵያን የማልማት ስራ ላይ ናቸው: ጎርጎራ እንዲህ አምሮ እየተሰራ ነው #DisarmTPLF #SayNoMore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
10
198
328
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በአይጥ፡ ሽንት፡ የተሰራ፡ ቤት፡ ድመት፡ ሲጮህ፡ ይፈርሳል። ስመ ብዙ ግብረ አንዶች ሁሉ: በእናንተ ምክንያት እየፈሰሰ ያለው የንፁሀን ወገኖቻችን ደም ጎርፍ ሆኖ ይወስዳችኃል: #SayNoMore #DisarmTPLF
Tweet media one
13
224
322
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
A new chapter of unity! Somaliland and Ethiopia proudly announce a Win Win agreement, emphasizing their commitment to a conflict-free future of cooperation. 🤲🤝 #Ethiopia #Somaliland #Nomore_Landlocked @AbiyAhmedAli @musebiihi @PMEthiopia @DemekeHasen
52
136
329
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በዱባይ ማራቶን የኛዋ ኢትዮጵያ ከ1 እስከ 10 አሸንፋለች ኢትዮጵያዬ ሁሌም ድምቅ ድምቅምቅ ሰንደቅሽም ከፍ ከፍፍፍፍፍፍ ይበልልን! ሰናይ ሰንበት #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
18
71
343
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ጎ 💚ተ💛ይ♥️ ቶ🇪🇹ም 💪💪💪 መአረይ
11
58
335
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
@AfricanHub_ As protecting our continent is everyone’s duty, All African countries should stand in unison and say #NoMore “It is always better to die like a hero than live like a coward” #AfricaUnite
19
36
334
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ሳማስለው እራሴን ያዞረኛል አለች ብርሌ🤣🤣🤣 ኧረ ወዮዮዮዮ 🤣🤣🤣 #SayNomore #DisarmTPLF
35
196
317
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
We all understand the motive behind the clueless keyboard warriors of our own attacking the PM day and night. Its hate and greed for power using every excuse to justify the same. What I find baffling is the oblivious foreign accounts from some neighboring countries and beyond
Tweet media one
139
106
322
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
25 days
The appointment of an Ethiopian ambassador to Somaliland, based in Hargeisa, sends a strong and significant message to the world about Ethiopia's stance on Somaliland's status. This move can be seen as an indirect recognition of Somaliland's sovereignty, highlighting that
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
43
124
343
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
10 months
ከቻልክ ለኢትዮጵያ ብልፅግና በጋራ ትጋ‼️ ካልሆነ እጅህን ዘርጋ‼️ አለበለዚያ አፍህን ዝጋ‼️ 🤐🤐🤐 ሽሽሽሽሽሽሽ 🤫🤫🤫 ኢትዮጵያ ሥራ ላይ ናት‼️ #ከኑማ‼️ #ጫካፕሮጀክት #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
89
108
312
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
አሁንም በድላችን ዋዜማ ላይ ሆነንእንኳ ድምፃችንን ማፈን አላቆሙም ለ14ኛ ግዜ የስዩም ተሾመ ዩቲዮብ ተዘግቷል 15ኛውን እነሆ ለወዳጅ ለዘመድ ኢትዮጵያን ለሚወዱ ሁሉ ያጋሩShare Like Subscribe!ትግሉ ይቀጥላል #DisarmTPLF 🇪🇹አሸንፋለች
Tweet media one
14
223
320
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ዛሬ ጥቅምት 15 የመከላከያ ሠራዊት ቀን ነው የኢትዮጵያ ሠራዊት በዘመናዊ መልኩ "በጦር ሚኒስትር"የተደራጀው በዘመነ ዳግማዊ ምኒልክ ጥቅምት 15 ቀን 1900 ዓ.ም ነው ።ይህንኑ በማስመልከት ነው ቀኑ ለመከላከያ ሠራዊት ቀንነት የተመረጠው። #DisarmTPLF #ENDF
Tweet media one
Tweet media two
5
193
295
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ: ኢትዮጵያችን የነፃነት ዓርማ: የጥቁር ህዝቦች ኩራት መኃኗን ደግማ ደጋግማ እያስመሰከረች ነው: ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ አለን:: ኢትዮጵያ አሳክታዋለች: እልልልልልልል
Tweet media one
54
125
319
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ለአማራ ነው የምንታገለው እያሉ: አማራን መሪ አልባ የሚያደርጉ ባንዳ የደም ነጋዴዎች: የእነ አምባቸው ደም ሳይደርቅ ግርማንም በሉት: በእናንተ የቆሸሸ ፖለቲካ የማይንበረከኩ ብዙ ግርማ የሺጥላዎች አሉ: ግርማን እንጂ የግርማን ሀሳብ መግደል አይቻልም
Tweet media one
136
136
310
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
8 months
#ኢትዮጵያ_ታመሰግናለች_‼🇪🇹🙏🙏🙏 መልካም የጡረታ ግዜ ይሁንልዎ @DemekeHasen #Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
46
104
308
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
የዝንጀሮዋን ታሪክ የስልጣን ሀራራ ባፍጢሙ ሊደፋው ለደረሰው ለ ዶጭሌ @cdessalegn (ደሳለኝ ጫኔ ) ባለፈው አላየው ከሆነ አድርሱልኝማ🤣🤣 🤣 አይ ዶጭሌ ማይክራፎን በጨበጥክ ቁጥር ስልጣን ስጡኝ እዬዬዬ አቅልጠህ ትዘልቀዋለህ ግን”የ ቡሄ ቀን ያበደ “ሆ
Tweet media one
238
145
306
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
Tweet media one
112
141
300
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
7 months
የመሳይ መኮንን @mamamesay ነገር ግርም ይለኛል። ሰውየውን በቅርበት የሚያውቁት ሰዎች ግለሰቡ እውነትም ይሁን ሀሰት: ብቻ ሹክ የተባለለትን አስፍቶና ቀባብቶ በዛ መብረቅማ ድምፁ ከማንበብ ውጪ ነገሮችን ወደፊት ወደኋላ ሰትሮ ከብዙ አቅጣጫ አይቶና
Tweet media one
141
94
312
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
11 months
የመጨረሻው "ኦፕሬሽን" በአማራ ክልል ተጀመረ *** እስክንድር ነጋ እና አንጋቾቹም ከተደበቁበት ገዳም ውጥተው ሽሽት ጀምረዋል **** ከሰዓታት በፊት ከአማራ ክልል የወጡ አዳዲስ መረጃዎች በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የማጽዳት
Tweet media one
228
113
292
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ሳምንት ባለሞላ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ጉዳይ ለመወያየት የጠራው ስብሰባ ለሁለተኛ ጊዜ ውድቅ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ #DisarmTPLF #SayNoMore
Tweet media one
9
178
284
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በህዋሀት ዲክሽነሪ ውስጥ ሠላም:ድርድር ታማኝነት ምናምን የሚባሉት ነገሮች የሉም:በሴራ ተወልደው በሴራ ያደጉ ውሸታሞች ናቸው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ለሀገርህ ዘብ ለመሆን በተጠንቀቅ ቁም የዲጂታል ዘመቻው ይጠናከር 👇 #Ethiopia #DisarmTPLF #Nomore
Tweet media one
Tweet media two
19
222
293
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ድምፃችን ለሀገራችን : #SayNoMore #DisarmTPLF #NoMore
Tweet media one
4
269
292
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
7 months
ይድረስ: ለበቅሎ ፖለቲከኞቹ: እራስህ እየገደልከዉ አንተን ነፃ ላወጣህ ነዉ የምታገልልህ እያልህ በህዝብ ደም ለምትነግደዉ ነፃ አዉጪ ነኝ ባይ በሙሉ: ሴራ ከምታሴሩ እነደ @AbiyAhmedAli እና @AdanechAbiebie ለሀገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ስሩ::
Tweet media one
83
79
301
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
በቆቦ ከተማ በእነ መሬ ወዳጆ ቤትና በከተማው ውስጥ: ለህገወጥ ድርጊት የተከማቸና በአሰሳ የተገኝ በርካታ ክላሽ፣ መትረየስ፣ አርቢጅ፣ ሽጉጥ የእጅ ቦምብ፣ ፀረ ሰው ፈንጅ፣ 82 እንዲሁም ዲሽቃን ጨምሮ የብሬል: የክላሽ፣ ሽጉጥና ሌሎች ተተኳሾች
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
177
135
289
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ህዋሀትም ስልጣን ስጡኝ ብሎ ነው ጦርነት የከፈተው: ኦነግ ሸኔም ስልጣን ለእኔ ይገባኛል ብሎ ነው ነፍጥ ያነሳው: የአማራህዝብ ሳይወክለው እራሱን የአማራ ህዝባዊ ግንባር (ፋኖ) እያለ የሚጠራው ሽፍታ ግሩፕ የውጭ ክንፍ መሪ የሆነው ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ
Tweet media one
153
111
288
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 months
ኧሯሯሯሯ እኔ የምለው ብልፅግናዎች ጎንደር ላይ ያውም በጎርጎራ እንዲህ እንደልባቸው የሚፏልሉበት "ትንታጉ" "ነበልባሉ" "እናቱ መንታ መንታ ትውለድ" የተባለለት ፋኖ የት ሄዶ ነው? ጠቅላይ ሚንስትሩ እጅ ሊሰጠን ነው ወደ ጎንደር የሚመጣው ተብሎ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
80
94
304
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
የአብ ሜዲካል የኩላሊት እጥበት ( Dialysis unit) ከፍለው መታከም ለማይችሉ አገልግሎት መስጠት ጀመረ: 30 የእጥበት ማሺኖች ያሉን ሲሆን በቀን 120 ታካሚዎችን ማከም የሚችል የኩላሊት እጥበት በሃገራችን በመገኘቱ ደስ ብሎናል::
23
68
295
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
የጓዲቷ ፎቶው አልሸባብ ለይ እርምጃ እየተወሰደ ባለበት በአንዱ የውጊያ ቦታ ለይ የተነሳ ነው! Via Zerihun Nuri Abote ክብር ለጀግኖቻችን: #ኢትዮጵያ #NoMore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
15
81
287
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
8 months
ዛሬ "ፀሐይ" አውሮፕላንን ከጣልያን መንግሥት በይፋ መረከባችንን የምናከብርበት ቀን በመሆኑ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ታላቅ የኩራት ቀን ነው። የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ላለፈው አንድ አመት የአውሮፕላኑን መመለስ ስራ በማገዛቸው
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
22
96
292
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
5 months
እኔ የምለው: TPLF ራያ እና አላማጣ ላይ እንዲህ እንደልቡ የሚፏልለው "ትንታጉ" "ነበልባሉ" "እናቱ መንታ መንታ ትውለድ" የተባለለት ፋኖ የት ሄዶ ነው? ድሮም ማን በማን ትከሻ ታዝሎ የድል ሽሚያውን እንዳጧጧፈው ተናግረን ነበረ! ትናንት ከትናንት ወዲያ
Tweet media one
131
111
292
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
8 months
ሠዎቹ የተያያዙት የምቀኝነት ፖለቲካ ነው የምንለው በምክንያት ነው:: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት፣ በስንዴ ምርት ላይ ላመጡት ለውጥ የፋኦ አግሪኮላ ሜዳሊያ( FAO AGRICOLA MEDAL ) ተሸለሙ ሲባል
48
96
290
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
5 months
በናሁሰናይ አስተባባሪነት መሃል አዲስ አበባ በፒያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ
Tweet media one
Tweet media two
117
111
291
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
8 months
Attending the FAO AGROCOLA Award ceremony, in recognition of Prime Minister @AbiyAhmedAli ‘s dedication to food security and environmental protection, has been an honor and privilege for me. The Prime Minister, the First Lady, and their team exhibit admirable ethics, charisma,
Tweet media one
Tweet media two
50
100
287
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
Please Join the Twitter campaign‼️ The link below contains 30 contents click the link, Tweet, retweet and quote Tweet using #Ethiopia #Somaliland #HarmonyInHOA Twitter Campaigns - Defend Ethiopia Task Force in Norway (Member of DETF-EU) Defend Ethiopia EU
62
188
287
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ከኢዜማ ምክትል መሪ አቶ ዮሐንስ መኮንን ጋር: ማክሰኞ ጥቅምት 22 ( Nov 1) በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ በ2 ሰአት ጥያቄዎቻችሁን ከአስተያየት መስጫው ስር ያስቀምጡልን ወይም በመልእክት ማስቀመጫ ውስጥ ያኑርልን::
Tweet media one
12
167
273
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
3 months
ወሎ ገራገሩ:- በእንባ የታጀበው የወሎ እናቶች ስስት የተሞላበት ለመሪያቸው ያላቸው አክብሮት እና ፍቅር @AbiyAhmedAli @PMEthiopia #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
31
96
288
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
አርበኝነት በሀገር ጉዳይ ላይ ያንተ ብሄር ብቻ ወይ የግል ጥቅምህን የሚያስጠብቅልህ የፖለቲካ አመራር መዓከሉን ይዞ ፈላጭ ቆራጭ ሲሆን ብቻ የምታዜመው ሙዚቃ ወይ የምትደርበው ካባ አይደለም። በሀገር ጥቅም ላይ ወጥነት የሌለውና የህዝብን ጥቅም አደጋ
Tweet media one
91
107
275
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ለህዝብና ለሀገር ደጀን የሆነዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለአማራ ህዝብ ደጀንነቱን ማስመሰከር ቀጥሏል። የአማራ ክልል ፅንፈኛ ኃይሎች የቀሰቀሱትን ግጭት ተከትሎ በታወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራው በተሳካ
Tweet media one
117
146
280
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
9 months
70 ካሬ ቦታ በሊዝ ገዝተህ: የሠራኸውን ቤት: የቤት ባለቤት ሆኛለሁ እና ኑ መርቁልኝ ብለህ: ህዝብ የሚተላለፍበትን መንገድ ዘግተህ: ድንኳን ጥለህ: ብፌ ደርደርህ: ውስኪ አውርደህ እስክስታ እየደለቅህ ያስመረቅኸው ሰውዬ :🙈 የሆነ ቦታ ላይ ፎርም
Tweet media one
69
90
274
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
The Ethiopian flag’s colours of Green, Yellow,& Red have symbolized Pan-Africanist ideology.The colours have been incorporated into the flags of several African countries, & they are also utilized as an emblem by various Pan-African organizations including the Rastafari movement.
Tweet media one
15
104
277
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ለኮሌኔል ዘመድኩን ማን ይዘምርለት ? ጌዜው ሁሉም የብሄር ጀግናውን በፓውዛ የሚያስስ የሚፈልግበት ዘመን ነው። ዛሬ ኢትዮጵያን ብሎ መውደቅ ፣ መስዋዕት መሆን እጅግም አዋጭ አይደለም። ስምህ ይደምቅ ገድልህ ይናኝ ዘንድ የብሄር ካርድህን መሳብ ግድ
Tweet media one
50
110
276
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
የመከላከያ ሰራዊት የህወሃት ጎሮሮ የሆኑትን ሽሬ፣ አክሱም፣ አድዋ፣ ማይጸብሪ፣ የሃሙሲት፣ የበላጎ፣ የኮቦ፣ አላማጣ፣ ኮረም እና ሌሎች በርካታ አካባቢዎችን ነጻ አውጥቷል። #SayNoMore #DisarmTPLF #ENDF ክብር ለጥምር ጦራችን
Tweet media one
3
183
252
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
መተሃራ በሚገኘው በሰቃ ሐይቅ ላይ እየተከናወነ የሚገኘው ውብ ግንባታ ኢትዮጵያ በብዙ ችግሮች ውስጥ እያለፈች ቢሆንም እንደዚህ አይነት ግዙፍ እና ውብ ፕሮጀክቶችንም መስራት ችልናል ሰላማችን ሲመለስ ደግሞ ከዚህ የበለጠ መስራት እንችላለን #Nomore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
10
151
277
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ፅንፈኝነት ብሄር የለውም: ከየትኛውም ብሄር ወይም ክልል ይምጣ ፅንፈኛ ፅንፈኛ ነው: የሌላው መንደር ፅንፈኛ በጎጠኝነት ነፍጥ አንስቶ ንፁሀንን ሲገድል እርኩስ: ከአንተ መንደር የተገኘው ፅንፈኛ ኢትዮጵያ የኔ ብቻ የግል እርስቴ ናት እያለ እየፎከረ
Tweet media one
100
123
265
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
7 months
በአፄ ኃይለስላሴ ጥረት መዲናችን ላይ የከተመውን የአፍሪካ ህብረት ከእጃችሁ ፈልቅቄ ላውጣ ብሎ ሶማሌና ግብፅ ሲጋጋጥ አብሮ የሚያላዝነው: በንጉሱ ሲምል ሲገዘት የሚውለው ጠባብ ብሄርተኛ ነው። መለስ ዜናዊ እንኳን የአፍሪካ ህብረትን ከአዲስ አበባ
Tweet media one
Tweet media two
71
98
270
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
7 months
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ @AbiyAhmedAli ወደስልጣን ከመጡ በኋላ ያለፉት 5 ዓመታት ኢትዮጵያ እንደሀገር ያለማቋረጥ በጦርነት ጠማቂዎች: በውጭ ሀይሎች ሴራ: በወረረሽኝኝ እና በኑሮ ውድነት ተፈትናለች። ይህን ሁሉ ተቋቁመው እንደሀገር አፅንተው
Tweet media one
98
83
279
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
የንጉሱ እና የንግስቲቱ የክብር አቀባበል በነጩ ቤተመንግስት: ኧረ በዋቃ ብዙ ልብ ድካም ያለባቸው ሰዎች አሉ:: #Ethiopia ጎጠኞቹ አላችሁ ኑ ተሳደቡ🤣🤣🤣 ኢጆሌ ኢትዮጵያ ኑ Team Genoዎችን እንደ ወጋችን ለቅሶ እንድረሳቸው: አብቹዬ ክብር ይገባሀል! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
55
112
271
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በላሽው አንጀቴን በላሽው: ጦርነት ባህሌ ያለሁት መቀሌ: ወፍ እንኳ አይበርም በአየር ክልሌ ስትይ የደነፋሽው: ደብረፂን ተማምነሽ እምቡር እምቡር ያልሽው: በላሽው አንጀቴን በላሽው🤣 #SayNomore #DisarmTPLF መቀሌ ቁርስ የሚጋብዘኝ እጁን ያውጣ 🤣 #ENDF
Tweet media one
16
105
238
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
7 months
ደግ እና መልካም እናት በወጉ ገርታ ያሳደገችው: ሚስቱን ወዳጅ: አክባሪ :ሀገሩን ወዳድ: ህዝቡን አክባሪ: የድሆች አባት ባለትልቅ ራዕዪ: ስልጣን ትህትናውን ያላደበዘዘበት….ጠላቶቹን በትዕግስት በጥበብ እና በመላ ከእግሮቹ በታች የሚያንበረክከው
Tweet media one
61
82
269
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ጥቅምት 24፡ መቼም አንረሳውም! ጥቁሩ ቀን 2ኛ አመቱ ተቃርቧል። የሰሜን እዝ በአሸባሪው ህዋሀት ተከድቶ በተኛበት የተጨፈጨፈበት ቀን 😭😭😭 መስዋዕትነታችሁ አገርን አቁሟል፤ 🇪🇹🇪🇹 ፕሮፋይል ፎቷችንን በመቀየር እንዘክራቸው #Saynomore #DisarmTPLF #Nomore
Tweet media one
Tweet media two
6
209
258
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
6 months
ብዙዎች እንዲህ የጠ/ሚር ዐብይ አህመድን @AbiyAhmedAli መልካም ስብዕና እና ሁሉ በዜግነቱ የሚከበርበት እና ሁሉን አካታች የሀገር መሪነት ጥበብ የሚያሳዩ ተግባራትን ሲያዩ ሰውየው ለፎቶ የሚያደርጉት እንቶፈንቶ ለማስመሰል ይሞክራሉ። ቅንነት እና
Tweet media one
73
82
266
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
በሃገር መከላከያ ሰራዊት የሚወሰድበትን እርምጃ መቋቋም አቅቶት ተስፋ ቆርጦ በመበታተን ላይ የሚገኘው ጽንፈኛው የጃውሳዉ ቡድን አፀያፊ ተግባር በመፈጸም ነውረኛነቱን አረጋግጧል። በአማራ ክልል በአብዛኛው ሥፍራዎች ሕዝቡ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር
Tweet media one
192
115
265
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
ይህን ያውቁ ኖሯል? UNESCO እንደመዘገበው: በአለም ላይ በስም እና በቁጥር የሚታወቁ 28 የአፈር አይነቶች አሉ: ከእነዚህም ውስጥ 22 አይነት የአለም አፈር (75 ፐርሰንቱ) ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል: አንዳንድ ተመራማሪዎችም ኢትዮጵያን የአፈር ሙዝየም ብለው
Tweet media one
51
117
265
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
እነ ተንታኞች እስቲ ይህቺን ፎቶ ብትን ብትንትን አድርጋችሁ ትንንን እስኪላችሁ ድረስ ተንትኑልንማ!
Tweet media one
57
73
261
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
የፅንፈኞቹ ጥይት እጅዋን እና እግሯን ቢበሳሳውም: የጀግና ሚስት ጀግና ናት እና ህመሟን ዋጥ አድርጋ ቁስሏ ሳይጠግ በተዓምር ለምስክርነት የተረፈችው የወንድም ግርማ የሺጥላ ባለቤትም በሀኪም እርዳት ታግዛ የባለቤቷ የአስከሬን ሽኝት ፕሮግራሙ ላይ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
81
112
260
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1 year
የደቡብ ወሎ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች "የህግ የበላይነት ይከበር፤ የአማራን እንቁ መሪዎች መግደል ይቁም" በሚል የተደረገው ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ በደቡብ ወሎ ዞን መንግስት ሰራተኞች፣ የከተማ ነዋሪ፣ በከተማ ዙሪያ ያሉ አርሶ አደሮች
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
60
118
263
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
ቆይታ ከአምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ጋር: አርብ September 23 (መስከረም 13) በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 3 ሠአት ጀምሮ: #SayNomore #DisarmTPLF #TPLFisthecause
6
190
251
@KiyaEthiopia
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2 years
በአሸባሪው የወያኔ ቡድን ወረራ ለበርካታ ወራት ግፍ ሲፈጸምባት የቆየችው የኮረም ከተማ ወደ ቀደመው ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች ነው ባለፉት ወራት ተቋርጦ የነበረው ግብይት አሁን ላይ ሰላማዊ በኾነ መንገድ ገበያ ጀምሯል: #DisarmTPLF #SayNoMore
3
232
258