Ethio telecom Profile Banner
Ethio telecom Profile
Ethio telecom

@ethiotelecom

398,145
Followers
19
Following
4,634
Media
24,675
Statuses

For Service & Product inquiries and all other information, please tweet here. Also send SMS to 8994 or make a call to 994.

Addis Ababa, Ethiopia
Joined May 2016
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@ethiotelecom
Ethio telecom
7 hours
ኩባንያችን ''የኮፐር ስዊች ኦፍ ኢኒሼቲቭ'' ማስጀመሩን ገለጸ፤ በዘንድሮው በጀት አመት 100,000 የኮፐር ደንበኞቹን ወደ ፋይበር እንደሚያዛውር አስታወቀ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 100,000 ደንበኞቹን ከኮፐር ከፍተኛ ፍጥነት ወደሚያስገኘው 1/7
Tweet media one
Tweet media two
2
5
19
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
ጤና ይስጥልን ቤተሰብ በምስሉ ላይ ያለውን ጥያቄ በመመለስ ላፕቶፕ፣ ታብሌቶች፣ ስማርት ስልኮች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ ኤር ፖዶች እንዲሁም የዳታ ጥቅሎችን የሚያሸልመውን ጥያቄ እየመለሱ አብረውን ያሳልፉ! #አብሮነት_በተሻለ_አጋርነት
Tweet media one
3K
321
1K
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ት ፍሬህይወት ታምሩ በ #avancemedia በስኬታማና ተፅዕኖ ፈጣሪ 100 አፍሪካዊያን ሴቶች መዝገብ ውስጥ መካተታቸውን ስንገልጽ ደስታ ይሰማናል
Tweet media one
70
283
1K
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
የመጨረሻው ዙር ተጫውተው የሚሸለሙበት የገና ድግስ በገና ጨዋታ ወቅት ከምንጫወትበት ሙዚቃ ላይ የተወሰደ ስንኝ ነው፡፡ ከስንኙ የጎደሉትና ቃላት ከሳጥኑ ፈልጉ፤ መልሱን በአስተያየት መስጫው በአጭሩ ይንገሩን፡፡ የገና ስጦታዎን ይውሰዱ!
Tweet media one
2K
311
1K
@ethiotelecom
Ethio telecom
16 days
ጥያቄ #4 በቅርቡ የተዋወቀውና ከባህር ማዶ በቀጥታ ለቴሌብር ደንበኞች ገንዘብ መላክ የሚያስችለው መተግበሪያ ምን ይባላል? መልስዎን በአስተያየት መስጫው (Comment) ላይ ያኑሩ!
Tweet media one
2K
281
848
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
እነሆ በዚህ ገፅ የሚሸለሙበት ሁለተኛውን ጨዋታ ይዘን መጥተናል ታኅሣሥ 29 ከሚከበረው የገና በዓል ጋር ተያይዞ ከነዚህ ውስጥ ሊካተት የማይገባው ሃገር የቱ ነው? በአስተያየት መስጫው ላይ ይንገሩን። የውድድር ደንብ እና ሁኔታዎች እንደተጠበቁ ናቸው
Tweet media one
2K
262
939
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
ኩባንያችን በላቀ ጥራት የHD ቪዲዮ እና የድምጽ ጥሪ ማድረግ የሚያስችለውን እና በተመሳሳይ ጊዜ ኢንተርኔት እና የስልክ ጥሪ መጠቀም የሚያስችለውን የVoLTE አገልግሎት ያለተጨማሪ ታሪፍ ለ4/5ጂ ተጠቃሚዎች በይፋ ማስጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
260
227
855
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
ጥያቄ ቁጥር 1 ! በ4G እና በአዲሱ 5G ኔትወርክ ያለ ተጨማሪ መተግበሪያ ኩልል ባለ ድምጽ ጥርት ያለ የቪዲዮ ጥሪ ማድረግ የሚያስችለው አገልግሎታችን ምን በመባል ይታወቃል? መልስዎን በአስተያየት መስጫው(Comment) ላይ ያኑሩ!
Tweet media one
1K
356
742
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
የውብ ፋሽን ፣ ሚስማር ሶሉሽን ፣ መዳፍ ዴሊቨሪ ፣ ባይቱ ጎ፣ ቶሞካ፣ ሄሎ ማርኬት እና ድል ገበያ የኦንላይን መተግበሪያዎች ላይ ከተገበያዩ በኋላ ክፍያውን በቴሌብር መፈጸም ይችላሉ። ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
Tweet media one
132
189
716
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
ውድ ደንበኞቻችን ፌስቡክ ፣ ዋትስአፕ ፣ ኢንስታግራም እና ሜሴንጀር በአሁኑ ወቅት አገልግሎታቸው የተቋረጠ መሆኑን እየገለጽን ችግሩ በአገልግሎት ሰጪዎቹ በኩል እስኪስተካከል በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን።
Tweet media one
99
262
815
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
የቴሌብር ትዊተር ገጻችን የሳምንቱ #ንቁ_ተሳታፊ ከሆኑ ቤተሰቦቻችን ውስጥ በዕጣ አሸናፊዎችን በመለየት ለአብሮነታችን ምስጋና 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል እንሸልማለን! ለመሳተፍ
Tweet media one
164
269
668
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
ወግ እና ልማዱን በጠበቀ መልኩ የገና ድግሳችን ተጀመረ! ከሃገር በቀሉ የገና ጨዋታ ጋር ተያይዞ ከሚከተሉት አንዱ ያለቦታው የተገኘው የቱ እንደሆነ በአስተያየት መስጫው ይንገሩን። የውድድር ደንብ እና ሁኔታዎች እንደተጠበቁ ናቸው
Tweet media one
1K
151
733
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
ጥያቄ ቁጥር 2 ! ምስል፣ ቪዲዮ፣ ድምጽ እና ረዥም የጽሁፍ መልዕክት በአንድ ጊዜ ለመላክ የሚያስችለው አገልግሎታችን ስያሜ ምን ይባላል? መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ!
Tweet media one
1K
298
656
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ያለንን ክብር እና አጋርነት አቅማችን የፈቀደውን የብር መጠን ወደ 6800 አጭር ቁጥር በመላክ እናሳይ
Tweet media one
16
355
785
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
እንኳን አደረሳችሁ! 10ጊ.ባ የሞባይል ዳታ የሚያሸልመው የ3ኛ ዙር የገና በዓል መዳረሻ ጥያቄ እነሆ በኢትዮ ቴሌኮም ገፆቻችን ላይ ይሳተፉ ፌስቡክ ትዊተር
Tweet media one
2K
220
735
@ethiotelecom
Ethio telecom
5 months
ትንሳኤን ከኛ ጋር ጥያቄ1 በቴሌብር ሱፐርአፕ ከወዳጆችዎ ጋር በግልም ሆነ በቡድን ማውጋት (ቻት ማድረግ) እንዲሁም ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ እና ፋይሎችን በነጻ ማጋራት የሚያስችልዎ አዲሱ አገልግሎት ምን ይባላል? መልስዎን አስተያየት መስጫው ላይ ያኑሩ
Tweet media one
2K
239
580
@ethiotelecom
Ethio telecom
5 months
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ፡፡ የዲጂታል መታወቂያ በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም 90 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች ለማዳረስ የታቀደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ 1/7
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
199
225
560
@ethiotelecom
Ethio telecom
5 months
ትንሳኤን ከኛ ጋር! ጥያቄ ቁጥር #2 በቴሌብር ኢንጌጅ ለመጪው የትንሳኤ በዓል የወዳጅ ዘመድ ቡድን ፈጥረው በስጦታ ገንዘብ እኩል ወይም በተለያየ መጠን ለማሻማት የሚጠቀሙበት አገልግሎት ምን ይባላል? መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!
Tweet media one
2K
239
568
@ethiotelecom
Ethio telecom
1 year
ዛሬን እኛን ሆነው በየአካባቢያችሁ አገልግሎቶቻችንን በማቅረብ ላይ ከሚገኙ አጋሮቻችን ጋር እያሳለፍን ለናንተ ደግሞ የአዲስ ዓመት ስጦታ የሚያስገኝ የተሳትፎ ጥያቄ አቅርበናል፤ መልስዎን በአስተያየት መስጫው ላይ በማኖር እድልዎን ይሞክሩ!
Tweet media one
1K
112
518
@ethiotelecom
Ethio telecom
10 months
በቴሌብር ትዊተር ገጽ በተደረገው የ2ኛ ዙር የሳምንቱ #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡
Tweet media one
Tweet media two
96
145
505
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
5 የበግ ወይም 40 ባለ 10 ጂቢ የዳታ ጥቅሎች ከሚሸለሙት ውስጥ ለመሆን ይሳተፉ ይመልሱ! ተከታዮቻችን ከታች ያለው ምስል የትኛውን የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት እንደሚገልፅ ያውቃሉ ብለን እንገምታለን፡፡ የትኛውን አገልግሎት ይበልጥ ይገልፅ ይሆን?
Tweet media one
2K
114
562
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 months
ጥያቄ #1 በቴሌብር የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ ስንት ብር ይሆንልዎታል? መልስዎን በአስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
2K
213
543
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
ልዩ የበዓል መዳረሻ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ውድድር የመጀመሪያውን ጥያቄ እነሆ በግ መግዛት ከመልኩ ይጀምራል! ታዲያ የምትመለከቱት ቆንጆ በግ የየት ሃገር ይመስላችኋል? የውድድር ደንብ እና ግዲታዎችን በአስተያየት መስጫው ያንብቡ
Tweet media one
1K
117
564
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
Tweet media one
11
53
567
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
Tweet media one
71
122
482
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 months
ጥያቄ #2 የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በተለየ ሁኔታ የሚከበርበት ቦታ ምን በመባል ይታወቃል? መልስዎን በአስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
2K
175
511
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
የ500 ብር ሽልማት በቴሌብር የሚያሸልመው የዕለተ እሁድ 2ኛ ዙር ጥያቄ እነሆ በቴሌብር ገፆቻችን ላይ ይሳተፉ ፌስቡክ ትዊተር
Tweet media one
1K
145
560
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
ጥያቄ # 3! በባህላዊው የገና ጨዋታ ላይ ተሳታፊዎች የሚይዙት የመጫወቻ ዱላ ስሙ ምን ይባላል? መልስዎን አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
863
168
461
@ethiotelecom
Ethio telecom
17 days
ጥያቄ #3 ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም ለምን ያህል ዘመናት ሕዝብን በትጋት አገልግሏል? መልስዎን በፌስቡክ ወይም ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
Tweet media one
2K
220
547
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
We are delighted to announce that our CEO Frehiwot Tamru is ranked among 100 Most Influential African Women by #avancemedia
Tweet media one
50
147
540
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
ሣምንታዊ የቅዳሜና እሁድ ጥያቄና መልስ ውድድር እነሆ ተጀመረ! 10 ጂቢ ወርሃዊ ዳታ በማሸነፍ ቅዳሜን ያሳምሩ ! የኢትዮ ቴሌኮም ገፆቻችንን ይከተሉ በዚያም ይሳተፉ ፡፡ ፌስቡክ ትዊተር
Tweet media one
833
112
537
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 months
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት በተቋም ደረጃ #ለአረንጓዴኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የግማሽ ሚሊየን ችግኞች ተከላ መርሃ-ግብሮችን በመላው ሃገራችን በይፋ አስጀመረ። 1/5
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
230
172
479
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወዳጅነትን ይበልጥ የሚያጠብቅ ጥቅል! ተጨማሪ ዳታ ተጨማሪ ደስታ እና ፌሽታ!!! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል እና *999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ።
Tweet media one
66
125
450
@ethiotelecom
Ethio telecom
1 year
ውድ ቤተሰቦቻችን ስለአብሮነታችሁ እያመሰገንን የቴሌብር አገልግሎትን እየተጠቀማችሁ ያጋጠማችሁን ምርጥ ገጠመኝ እና ትውስታ በዚህ ፖስት ሥር እያጋራችሁን፤ የአዲስ ዓመት ስጦታ እንሰጣጣለን፡፡ በበርካቶች የተወደዱ ገጠመኞች ያሸልማሉ!
Tweet media one
536
61
385
@ethiotelecom
Ethio telecom
6 months
ጥያቄ ቁጥር 2! በደስታ ሰዓት ጥቅል ውስጥ የማይካተተው ጥቅል የቱ ነው? ሀ. የደስታ ማለዳ ለ. የደስታ ምሳ ሐ. የደስታ ምሽት ���. እሁድን በደስታ መልስዎን በአስተያየት መስጫው (Comment) ላይ ያኑሩ!
Tweet media one
1K
136
448
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
የኢድ በዓል መዳረሻ የመጨረሻው የጥያቄ እና መልስ ውድድራችን እነሆ! የአገልግሎቶቻችንን ስም እንደሚያውቁ እርግጠኛ ነን! እስኪ ከታች ካለው ሰንጠረዥ ውስጥ የ2 አገልግሎቶቻችንን ስም አውጥተው ያጋሩን:: መልካም እድል!
Tweet media one
2K
99
466
@ethiotelecom
Ethio telecom
6 months
ጥያቄ ቁጥር 1 ! በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የዒድ ኤክስፖ ላይ በቴሌብር የመግቢያ ቲኬቱን ሲቆርጡ እና እስከ 2500 ብር ድረስ ግብይት ሲፈፅሙ ስንት ፐርሰንት ተመላሽ ያገኛሉ? መልስዎን በአስተያየት መስጫው (Comment) ላይ ያኑሩ!
Tweet media one
846
155
428
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
የመጀመሪያ ዙር የአደይ አበባ ወ���ሃዊ ጥቅል የሚያሸልመው ጥያቄ እነሆ መልሱን የአስተያየት መስጫው ላይ ያኑሩልን Here is the first-round question that let you win Adey Abeba monthly package. Please leave your answer in the comment section
Tweet media one
Tweet media two
1K
110
472
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
የ 2ኛው ዙር ልዩ የበዓል መዳረሻ የተሳትፎ ውድድር ጥያቄ ✅በምስሉ ላይ የሚታዩትን ካርዶች ይመልከቱ ✅ከግራ ወደቀኝ በመደርደር ትርጉም ያለው ምስል ለመፍጠር ይሞክሩ ✅የትክክለኛውን ረድፍ ቅደም ተከተል ቁጥሮች በአስተያየት መስጫው ያኑሩልን
Tweet media one
1K
107
470
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
ይመልሱ፣ የገና ስጦታዎን ይውሰዱ! የ500 ብር ሽልማት በቴሌብር የሚያሸልመው የመጨረሻ ዙር የገና በዓል መዳረሻ ጥያቄ እነሆ በቴሌብር ገፆቻችን ላይ ይሳተፉ ፌስቡክ ትዊተር
Tweet media one
1K
146
471
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
በትዊተር ገጾቻችን ላይ ባደረግነው የ4ተኛ ዙር የ#ንቁ_ተሳታፊ ውድድር 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል እድለኛ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! የኢትዮ ቴሌኮም እና የቴሌብር ገጾቻችንን መከተል፣
Tweet media one
Tweet media two
143
116
377
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
Tweet media one
43
87
394
@ethiotelecom
Ethio telecom
18 days
ጥያቄ #2 አዲስ ዓመት ሲመጣ የማይቀየር ነገር ምንድን ነው? መልስዎን በፌስቡክ ወይም ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
Tweet media one
1K
213
464
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
በVoLTE በነባሩ የ4G እና አዲሱ 5G ኔትወርክ ኩልል ባለ የድምጽ ጥሪ ያለ ተጨማሪ መተግበሪያ በቀጥታ ጥርት ያለ የቪዲዮ ጥሪ ያለተጨማሪ ክፍያ በነባሩ የድምጽ ጥሪ ዋጋ ማድረግ ተችሏል ለተጨማሪ
Tweet media one
137
138
388
@ethiotelecom
Ethio telecom
7 months
የትዊተር ገጾቻችን የ7ተኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊ እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! አሁንም ንቁ ተሳታፊ መሆን ያሸልማል! እድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ (Active) የስልክ ቁጥር በ 24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
Tweet media one
Tweet media two
183
138
393
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
3. ትክክለኛ መላሾች 100 ከፌስቡክ እና 100 ከትዊተር በዕጣ ተለይተው ይሸለማሉ። 4. አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራቸውን በተወዳደሩበት ገፅ በውስጥ መስመር እስከ ነገ 6፡00 መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
Tweet media one
1K
122
422
@ethiotelecom
Ethio telecom
8 months
ኩባንያችን ከዜድ.ቲ.ኢ ጋር በአጋርነት ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ZTE BLADE V50፣ A40 እና A54 ስማርት የሞባይል ስልኮችን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ ለደንበኞቹ አቀረበ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
117
127
366
@ethiotelecom
Ethio telecom
4 years
የኮሮናወረርሽንን ለመከላከል #Ethiotelecom የ100 ሚሊየንብር ድጋፍ እናየተለያዩ አገልግሎቶችንተግባራዊ አደረገ:: @AbiyAhmedAli @PMEthiopia @SahleWorkZewde @lia_tadesse @dagmawit_moges @MuferihatK @AbiebieAdanech @AbrahamPostDoc @TakeleUma @AbebeAbebayehu @EyobTolina
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
57
22
440
@ethiotelecom
Ethio telecom
19 days
ጥያቄ #1 ዐውደ ዓመት ማለት ምን ማለት ነው? መልስዎን በፌስቡክ ወይም ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
Tweet media one
1K
217
430
@ethiotelecom
Ethio telecom
1 year
በአገልጋይነት ዛሬን አብረን እያሳለፍን የተሰትፎ ጥያቄያችንን እነሆ አቀረብን፤ በዚህ ፖስት ስር አስተያየት መስጫ ላይ መልስዎን ያኑሩ። በብዙዎች የተወደዱ እና ይዘታቸው ከጥያቄው ጋር የተገጣጠሙ መልሶች ለሽልማት ይበቃሉ።
Tweet media one
501
73
387
@ethiotelecom
Ethio telecom
10 months
የቴሌብር ትዊተር ገጻችን ይከተሉ ትክክለኛ እና ወቅታዊ መረጃ ያግኙ ! ዘወትር ልጥፎቻችንን በመውደድ፣ በማጋራትና ኮሜንት በማድረግ #ንቁ_ተሳታፊ ይሁኑ፤ የ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በእጣይሸለሙ! ለመሳተፍ
Tweet media one
91
118
375
@ethiotelecom
Ethio telecom
5 months
በትዊተር ገፆቻችን በተደረገው የ10ኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡
Tweet media one
Tweet media two
142
121
347
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
ለድርጅትዎ ወይም ለመኖሪያ ቤትዎ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲቋረጥ ባጠራቀመው ኃይል የሚነሳ የመጠባበቂያ ኃይል አቅርበናል! ከብሮድባንድ አገልግሎት ጋር የቀረበው የኃይል ምንጭ በሊቲየም አይረን ፎስፌት ቴክኖሎጂ የሚሰራ ነው! #Ethiotelecom #telebirr
Tweet media one
56
126
362
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
80 ሚሊዮን ደንበኞችን የሚያስተናግድ፣ 41,800 ጥሪዎችን በሰከንድ የሚቀበል፣ 2.7 ቢሊዮን የድምፅ፣ የዳታ እና አጭር መልዕክት መረጃዎችን በየቀኑ ተቀብሎ የሚያሳልጥ የቀጣይ ትውልድ ቢዝነስ ሳፖርት ሲሰተም ተግባራዊ ማድረጋችንን በደስታ እንገልፃለን
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
57
82
416
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
ለሀገር እና ለህዝብ መስዋዕትነት እየከፈለ ከሚገኘው ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ጎን በስልክዎ ይዝመቱ! ወደ 6800 የአቅምዎን የገንዘብ መጠን ይላኩ!
13
149
417
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
ወደ መቀሌ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ! ከዚህ ቀደም በጸጥታ ችግር ምክንያት የቴሌኮም አገልግሎት ተቋርጦ በቆየባቸው የአማራ፣ የአፋር እና የትግራይ አካባቢዎች ጉዳት የደረሰባቸውን የቴሌኮም መሰረተ ልማቶች በመጠገን
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
21
56
392
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
Our company has introduced a Digital Financial Marketplace that empowers banks, microfinance, insurance, and other institutions in the finance sector to offer accessible and inclusive financial services.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
119
106
308
@ethiotelecom
Ethio telecom
7 months
ውድ ደንበኞቻችን የዓድዋ ድል በዓል መዳረሻ የጥያቄ እና መልስ ውድድራችን እነሆ በአድዋ ጦርነት ወቅት ሲያገለግል የነበረው የኮሙኒኬሽን መሳሪያ ምን ነበር? መልስዎን በአስተያየት መስጫው (Comment) ላይ ያኑሩ!
Tweet media one
515
110
355
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
የ #ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ቲሸርት የሚያሸልመው የመጀመሪያው ጥያቄ እነሆ መልስ ሊሆን የሚችለው ቁጥር ስንት ነው? በፌስቡክ እና ትዊተር ገጻችን ይሳተፉ የውድድር ደንብ እና ግዴታዎች ተፈፃሚ ናቸው
Tweet media one
587
60
371
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
ውድ ቤተሰቦቻችን 10GB የሚያሸልመው የአድዋ ድል መታሰቢያ የማህበራዊ ሚድያ ውድድር ሦስተኛና የመጨረሻው ዙር እነሆ! የኢትዮ ቴሌኮም እና የቴሌብር የፌስቡክ እና ትዊተር ገፆቻችንን ይከተሉ ይሳተፉ! ይሸለሙ!
765
77
378
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ሲጠቀሙ የዳታ ጥቅል በመግዛት የሚያገኙት ከፍተኛ ቅናሽ እንዳለ ሆኖ የገዙት ጥቅል የቆይታ ጊዜው ሳይጠናቀቅ ጥቅሉን ተጠቅመው ቢጨረሱ ጥቅል በመግዛትዎ ብቻ ለ1 በሜ.ባ የአገልግሎት ዋጋን ማወቅዎን በመልስዎ ያረጋግጡ?
Tweet media one
604
50
362
@ethiotelecom
Ethio telecom
5 months
ብር 10,000,000.00 በትንሳኤ ሻሞ! በዕለተ ትንሳኤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ የትንሳኤ ሻሞ ከሚሻማው ብር 10,000,000.00 የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ የበዓል ሽልማት ይሻሙ። መተግበሪያውን ከ ያውርዱ!
Tweet media one
131
95
329
@ethiotelecom
Ethio telecom
5 years
Ethio telecom contributed ETB 100 million in support of Beautifying Sheger Project. In the meantime, employees through their Labor Union pledged to carry out a nationwide free service campaign worth ETB 80 million. #Ethiopia #AddisAbaba @PMEthiopia @TakeleUma
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
53
60
368
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
#አብሮነት_በመልካም_ተግባር በቀጣዮቹ የጷጉሜ 5 ቀናት በይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችን በምናገኘው የተከታዮች ጭማሪ ልክ 50 ብር ድጋፍ ለተመረጡ የበጎ አድራጎት ተቋማት ልናደርግ አስበናል፡፡ እርስዎም ይህን ፖስት በማጋራት ዘመቻውን ይቀላቀሉ!
Tweet media one
102
90
332
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
በቴሌብር ትዊተር ገጽ በተደረገው የ1ኛ ዙር የሳምንቱ #ንቁ_ተሳታፊ ውድድር የ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ አሸናፊዎች በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር (active) በ 24 ሰዓት ውስጥ ላኩልን፡፡ #ይሳተፉ_ይሸለሙ
Tweet media one
Tweet media two
60
111
309
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
የ 100 ሰከንድ ጥያቄዎችን በመመለስ ተወዳድረው አሸናፊ ለሆኑ ዕድለኞች ሽልማት ማበርከታችንን ቀጥለናል! እርስዎም እየተዝናኑ በቀን እስከ 10ሺ ብር በሳምንት እስከ 50ሺ ብር ለመሸለም ወደ 9836 OK ብለው ይላኩ ጥያቄዎችን ይመልሱ ይጫወቱ፤ ይሸለሙ!
Tweet media one
54
102
302
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 months
የትዊተር ገጾቻችን የ13ኛ ዙር #ንቁ_ተሳታፊ ��ድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! አሁንም ንቁ ተሳታፊ መሆን ያሸልማል! ዕድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት የስልክ ቁጥራችሁን በ24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
Tweet media one
Tweet media two
160
106
321
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
የቴሌኮም አገልግሎት ወርሃዊ ሂሳብዎን ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን መምጣት ሳያስፈልግዎ በቴሌብር በመክፈል 3% ተመላሽ ያግኙ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
87
116
303
@ethiotelecom
Ethio telecom
7 months
Delighted to extend a heartfelt welcome to Africa's esteemed leaders. Wishing you an incredibly productive 37th Ordinary Session of the AU Assembly! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
92
121
308
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
የገና ኤግዚቢሽን ተከፈተ! ከታህሣሥ 6 እስከ በዓሉ ዋዜማ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል መግቢያ ትኬት በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# ሲቆርጡ 5% ተመላሽ ያገኛሉ! ሲሸምቱ ደግሞ እስከ 2,500 ብር ላለው 10% ተመላሽ አለዎት!
Tweet media one
21
71
290
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት የ2022 የአፍሪካ ስመጥር ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሽልማት ተሸለሙ! CONGRATULATIONS!! Our Chief Executive Officer Ms. Frehiwot Tamru awarded as Africa’s Most Respected CEO!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
49
62
360
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
በጉጉት የሚጠበቀውና ህዳር 9 የሚካሄደው የ2016 10 ኪ.ሜ. ታላቁ ሩጫ የቴክኖሎጂ አጋር በመሆናችን ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል! ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ!🏃🏿‍♂️🏃‍♂️🏃🏻‍♀️ #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
29
109
281
@ethiotelecom
Ethio telecom
3 years
እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደሰ አለን! ኩባንያችን “ቴሌብር” የተሰኘ ለማህበረሰባችን ምቹና ሁሉን አካታች የገንዘብ ማስተላለፊያና የመገበያያ ዘዴ የሆነውን የሞባይል ገንዘብ አገልግሎቱን (Mobile Money Service) መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
23
60
334
@ethiotelecom
Ethio telecom
6 months
⚠️ ማሳሰቢያ Notice ⚠️
Tweet media one
78
97
299
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 months
🌟 እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የወንዶች ማራቶን 🥇ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ ለሀገራችን አስገኝቷል። ጀግኖች አትሌቶቻችን ኮርተንባችኋል!! #Ethiopia #Paris2024Olympics
Tweet media one
75
106
337
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
We are pleased to announce that our company has officially launched VoLTE service for 4G/5G users. This service enables users to enjoy high-quality HD video and voice calls while seamlessly accessing the internet and making phone calls simultaneously.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
27
68
280
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
Ethio telecom Invites all Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Blower and Sucker Click the link for more
Tweet media one
16
92
261
@ethiotelecom
Ethio telecom
7 months
በመስሪያ ቤታችን አንጋፋ መሃንዲሶች ከተገነቡት እድሜ ጠገብ ህንጻዎች አንዱ የሆነውን የዲላ ከተማ የቴሌ ህንጻ የሚያሳይ ምስል ለትውስታ እናጋራችሁ ! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
78
96
283
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
መጪውን የገና በዓል በጨዋታ እንድንቀበል የሚያሸልም ጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል! ለመጀመሪያው ዙር ጥያቄ ነገ ማክሰኞ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከተሉንና ! ለጨዋታው ይዘጋጁ !
Tweet media one
107
94
281
@ethiotelecom
Ethio telecom
10 months
በአዳዲሶቹ ማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ወዳጅነትዎን ያጥብቁ ተጨማሪ ዳታ ተጨማሪ ደስታ እና ፌሽታ! በተለያየ የአገልግሎት ጊዜ አማራጮች ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል እና *999# ይግዙ፤ በስጦታ ያበርክቱ
Tweet media one
46
86
274
@ethiotelecom
Ethio telecom
10 months
Enhance the quality of your business communication through the utilization of a virtual PBX, in collaboration with our reliable associate, websprix! make and receive calls from any Internet-connected device today! 📞💻 For more :
Tweet media one
35
85
284
@ethiotelecom
Ethio telecom
10 months
በቴሌብር ሃዋላ ገንዘብ ይቀበሉ 10% ስጦታ ያግኙ! ወዳጅ ዘመድ ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም-አቀፍ ሃዋላ ገንዘብ ሲላክልዎ፤ የተላከልዎትን መጠን 10% በስጦታ ያገኛሉ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
34
101
264
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
ህይወትን ይበልጥ የሚያቀል በአይነቱ ልዩ የሆነ አዲስ መላ ጀባ ልንላችሁ ነው፤ ይህ አዲስ ነገር ምን ሊሆን እንደሚችል እቅጯን ይገምቱ፤ 10 ጊ.ባ የኢንተርኔት ጥቅል ይውሰዱ!
Tweet media one
335
52
306
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 months
✍️ያጋጠሞትን ለየት ያለ የዋይፋይ ስያሜ በአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡ! 🎁ብዙ ላይክ ያገኘውን እንሸልማለን!! 🌐ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት በወር ከ605 ብር ጀምሮ በተለያዩ አማራጮች ቀርቧል፤ አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ!
Tweet media one
295
95
291
@ethiotelecom
Ethio telecom
8 months
We're delighted to announce our partnership with ZTE, offering the high-quality ZTE BLADE V50, A40, and A54 smartphones at affordable prices!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
60
99
259
@ethiotelecom
Ethio telecom
5 months
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ በ20% ቅናሽ! ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው አነስተኛ፣ ነዳጅ የማይጠቀም፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ ከፈጣን የብሮድባንድ አገልግሎት ጋር ለድርጅትዎ አቅርበናል!
Tweet media one
46
73
248
@ethiotelecom
Ethio telecom
4 years
ኩባንያችን ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ላበረከተው የ500,000,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ ቅዳሜ የካቲት 13 ቀን 2013 ዓ.ም በተዘጋጀ መርሃግብር ላይ በጠቅላይ ሚኒሰትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና በማግኘቱ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል @PMEthiopia @AbiyAhmedAli #Ethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
16
36
291
@ethiotelecom
Ethio telecom
8 months
200% የበዓል ስጦታ! መጪውን የጥምቀት በዓል አስመልክቶ ባህር ማዶ ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል!
Tweet media one
65
85
246
@ethiotelecom
Ethio telecom
1 year
ውድ ደንበኞቻችን በአንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ኢትዮ ቴሌኮም የኢንተርኔት ግንኙነት ያለ ቪፒኤን ለማድረግ እንደተቸገረ ለዚሁም ተጨማሪ መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ እንዳስፈለገው ተደርጎ እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን እንገልጻለን
Tweet media one
335
45
288
@ethiotelecom
Ethio telecom
5 years
Enjoy our Massive Tariff Reduction on Fixed Broadband Internet Service #Ethiopia #Ethiotelecom
Tweet media one
75
41
304
@ethiotelecom
Ethio telecom
10 months
በመጀመሪያው ዙር የጥሪ ማሳመሪያ ደንበኛ የስማርት ቴሌቪዥን እድለኛ ከነቀምቴ ቴሌቪዥኑን ተረከበ! ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን/መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ፤ ዕድልዎን ይሞክሩ! መልካም ዕድል!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
30
71
247
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
አድማስ ሎተሪ በ17 ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች ይዞ እየጠበቀዎት ነው፤ እርስዎም በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር ብቻ በመቁረጥ እድልዎን ይሞክሩ! ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
Tweet media one
39
101
246
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 years
አዲስ ነገር ልናበስርዎ ዝግጅታችንን አጠናቀቅናል። ይህን ታላቅ ዜና የምናበስራችሁ እጥር ምጥን ባለ የሽልማት ፕሮግራም ነው። በዚህ ገፅ ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ይጠብቁን፤ መልዕክቱን ለሌሎች ያጋሩ!
Tweet media one
61
50
288
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
ምርጡን የቶሞካ ቡና አጣጥመው ቢልዎን በቴሌብር ሲከፍሉ እስከ 35% የሚደርስ ቅናሽ፣ በቶሞካ አብርሆት ቤተ-መጻህፍት ቅርንጫፍ ደግሞ እስከ 44% ቅናሽ ያገኛሉ ! የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን የቶሞካ ሎያሊቲ ፓኬጅ አባል ይሁኑ!
Tweet media one
71
93
245
@ethiotelecom
Ethio telecom
2 months
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! እልህ አስጨራሽ ፉክክር በታየበት በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ 10 ሺህ ሜትር የወንዶች የፍጻሜ ውድድር 🥈በሪሁ አረጋዊ የብር ሜዳሊያ በማሸነፍ ለሀገራችን የመጀመሪያውን ድል አስመዝግቧል። #ኢትዮጵያ
Tweet media one
74
86
283
@ethiotelecom
Ethio telecom
4 years
በትግራይ ክልል ውስጥ ስላለው የቴሌኮም አገልግሎት ሁኔታ የተሰጠ ማብራሪያ @AbiyAhmedAli @SahleWorkZewde @PMEthiopia @SOEFactCheck @FdreP #Ethiotelecom #Ethiopia
Tweet media one
26
40
298
@ethiotelecom
Ethio telecom
9 months
200% የበዓል ስጦታ!🎁 መጪውን የገና በዓል አስመልክቶ ባህር ማዶ ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል!
Tweet media one
72
106
249
@ethiotelecom
Ethio telecom
8 months
ኩባንያችን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ እቅዱን በላቀ አፈጻጸም ማጠናቀቁን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ኩባንያችን በበጀት አመቱ አጋማሽ የደንበኞቹን ብዛት 74.6 ሚሊዮን በማድረስ የእቅዱን 98.3% እንዲሁም 42.86 ቢሊዮን ብር
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
123
104
239
@ethiotelecom
Ethio telecom
8 months
የጥምቀት በዓል ተጨማሪ ድምቀት የሆኑትን ልዩ የሞባይል ጥቅሎች እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ አቅርበናል! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት እንዲሁም *999# ለራስዎ ይግዙ በስጦታ ያበርክቱ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
65
87
232
@ethiotelecom
Ethio telecom
11 months
ዝግጁ! ዘንድሮም አብረን ነን !!! ህዳር 9 የሚካሄደው የ2016 10 ኪ.ሜ. ታላቁ ሩጫ የቴክኖሎጂ አጋር በመሆናችን ኩራት ይሰማናል! ታላቁ ሩጫ የኛ መገለጫ!🏃🏿‍♂️🏃‍♂️🏃🏻‍♀️ #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
Tweet media one
36
84
252
@ethiotelecom
Ethio telecom
8 months
We are excited to announce the official launch of the latest 5G network today in the Central Eastern Region of Harar city & Haromaya following our successful launch of the service in Addis Ababa, Adama, Jigjiga and Dire Dawa cities.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
127
110
236