Abba Henok Archbishop Profile Banner
Abba Henok Archbishop Profile
Abba Henok Archbishop

@archbishophenok

3,487
Followers
0
Following
108
Media
117
Statuses

Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Archbishop Of Addis Ababa Diocese.

Ethiopia
Joined June 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
በዛሬው ዕለት እጅግ አስደሳች በሆነ መልኩ በወጣት ልጆቻችን የተሰናዳው የመጀመሪያው የ"አእላፋት ዝማሬ" በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል በድምቀት ተከናውኗል። ለመርሐግብሩ መሳካት አስተዋጽኦ ያደረጉ አካላትን ሁሉ በሀገረ ስብከታችን…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
90
656
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
11 months
We are deeply saddened by the attack and massacre at the #Dera_Amanuel local church in district of Arsi Diocese and also, we are saddened to hear that an attack is being carried out by armed forces at the #Holy_Trinity_Monastery in Debre Elias district of East Gojam diocese and…
33
278
547
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
11 months
በአርሲ ሀገረ ስብከት በጢዮ ወረዳ በጨፌ ሚሶማ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር በዴራ አማኑኤል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በደረሰው ጥቃት እና ጭፍጨፋ በእጅጉ አዝነናል ፤ እንዲሁም በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በደብረ ኤልያስ ወረዳ አንቀጸ ብፁዓን ቅድስት ሥላሴ…
Tweet media one
26
320
540
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
ኵሉ ይሰግድ ለሥላሴ ወይቀነይ ኵሉ ለመንግሥተ ሥላሴ እስመ ኮነ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል ወበዓይኑ ይኔጽር ቀላያተ። እንኳን ለአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና…
Tweet media one
11
50
452
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
የመመኪያችን ዘውድ የንጽሕናችን መሠረት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል !…
Tweet media one
4
44
434
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
10 months
ቀደምት አባቶቻችን በግብጻውያን ሊቃነ ጳጳሳት እና በእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ሥር እየተመሩ ከ፩ ሺህ ፮ መቶ ዓመታት በላይ በትዕግስት ከጠበቁ በኋላ በእግዚአብሔር ፈቃድ ቀደም ሲል ኢትዮጵያውያን ጳጳሳትን ከዚያም በ ፲፱፻፶፩ ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት…
Tweet media one
8
58
404
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
በተቻለን ሁሉ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ለበጎ ዓላማ እና ለቤተ ክርስቲያናችን መንፈሳዊ ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎቶች በመጠቀም ለተቀደሰ ተግባር ልናውላቸው ይገባል። ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን በየጊዜው የምናስተላልፈውን መልዕክት በሁሉም…
Tweet media one
7
66
374
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
8 months
ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ ፤ ወልድኪ ይጼውዓኪ ፤ ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር ። እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤ እና የዕርገት በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የአንድነት እና…
Tweet media one
5
68
334
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
10 months
"ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እንተ ትቀትሎሙ ለነቢያቲሃ ፤ ወትዌግሮሙ ለሐዋርያቲሃ ፤ ሚ መጠን ዘተክዕወ ዲቤሃ ፤ እምደመ ጳውሎስ ሐዋርያ እስከ ደመ ጴጥሮስ ወልደ ዮና" እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወቅዱስ ጳውሎስ መታሰቢያ በዓል በሰላም ፣…
Tweet media one
11
41
319
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
"ወሶበ አኮ እግዚአብሔር ጸባኦት ዘአትረፈ ለነ ዘርዐ ከመ ሰዶም እምኮነ ወከመ ገሞራ እመሰልነ ፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።” — ኢሳይያስ ፩፥፱ በመላው ዓለም የምትገኙ…
Tweet media one
11
69
315
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
9 months
"ወኖላዊሰ ኄር ይሜጡ ነፍሶ ቤዛ አባግዒሁ፤መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል" ዮሐ ፲፥፲፩ በየዓመቱ ሐምሌ ፳፪ ቀን የሰማዕተ ጽድቅ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የሰማዕትነት በዓል መታሰቢያ ይከናወናል ፤ የሰማዕቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በረከታቸው…
Tweet media one
11
58
302
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 month
"የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ግሩም የሆነ የመለኮት ዙፋን፤ የሐና እና የኢያቄም ልጅ ማርያም ሆይ ነይ። የጴጥሮስ የሥልጣኑ ቁልፍ የጳውሎስ የምስክርነቱ ድንኳን፤ አቡቀለምሲስ የተባለ ዮሐንስን ራእዩን እንዲያስተውለው የምታደርጊው ማርያም ሆይ ነይ" መዓዛ…
Tweet media one
5
33
394
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
እንኳን ታላቅና ክቡር ለሆነው ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! የሰማዕቱ ረድኤት በረከት አይለየን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይባርክ ! #Ethiopia #orthodox #copticorthodox
Tweet media one
11
49
295
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና መሠረት ከበዓለ ትንሣኤ በኋላ በ፳፭ ተኛው ቀን የሚካሄደው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በጸሎት እና በቅዱስነታቸው የመክፈቻ መልዕክት ጉባኤው ተጀምሯል ! #Ethiopia
Tweet media one
7
26
282
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
እንኳን ለቅዱስ ማርቆስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ፤ ወንጌልን የጻፈ እና በሰማዕትነት ያረፈ የቅዱስ ማርቆስ በረከቱ አይለየን ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ ! Ayyaana waggaa qulqulluu Maarqos nagaa fi fayyaa…
Tweet media one
12
37
278
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
9 months
“.... በሕግም ላይ ግፍ ሠርተዋል።” — ሶፎንያስ ፫፥፬ በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ፣ ቀሳውስት ፣ ዲያቆናት ፣ ምዕመናንና ምዕመናት ! ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከመቼውም…
Tweet media one
0
51
264
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
“በከመ ዜነዎ መንፈሳዊ ለጸጋ ዘአብ አረጋዊ ፤ ተክለ ሃይማኖት ተወልደ ዓርኩ ለመርዓዊ ሰማያዊ።” ቅዱስ ያሬድ የጻድቁ አባታችን ረድኤት፣ በረከት አይለየን በቃልኪዳናቸው ይጠብቁን፤ አምላከ ተክለሃይማኖት ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን።…
Tweet media one
11
29
267
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
10 months
የአጋዕዝተ ዓለም ሥሉስ ቅዱስ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር በሚገኘው በኮልፌ (ጠሮ) ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት በድምቀት ተከብሯል። ሥሉስ ቅዱስ በቸርነታቸው ፣ በይቅርታቸው እና በረድኤታቸው አይለዩን…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
13
258
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
10 months
እምርት ዕለት እንተ ርእያ አብርሃም ፤ መዘምራኒሃ ለደብረ ብርሃን አርያም ፤ እንዘ ይብሉ ይዜምሩ በልሳን ዘኢያረምም ፤ አማን መንግሥተ ሥላሴ ዘለዓለም። እንኳን ለሥሉስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! እግዚአብሔር…
Tweet media one
10
30
254
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
አባቶቻችን ያስረከቡንን ሀገር ልክ እንደ ቀደሙት ኢትዮጵያውያን አርበኞች በሀገር ፍቅር የተሞላ ትውልድ እንዲሆን በማድረግ ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍ ይገባናል። እንኳን ለ፹፪ ኛው የአርበኞች በዓል አደረሰን አደረሳችሁ! የአርበኞች…
Tweet media one
5
38
249
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
“እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”   — ሉቃስ ፪፥፲-፲፩ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሀገረ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
21
252
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
5 months
ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር ወኢየኃድጋ ለሀገር እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የእመቤታችንን ጣዕሟን ፍቅሯን ያሳድርብን !
Tweet media one
6
37
246
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
አሠርገዋ ለኢትዮጵያ ፤ በስብሐት ወበሃሌ ሉያ ፤ ያሬድ ካህን ፀሐያ ፤ አስተካልሐ በቅዳሴ ፤ በዘሱራፌል አርአያ ፤ ያሬድ ካህን ፀሐያ ፤ ለበግዕ በትንሣኤሁ ፤ ደመ ጥብሑ አርወያ ፤ ያሬድ ካህን ፀሐያ ፤ በመኃልይሁ አቅነያ እንኳን ለቅዱስ ያሬድ…
Tweet media one
1
38
243
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
የቅድስት ቤተክርስቲያናችንን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማፋጠንና ለማረጋገጥ የተጠና እና ለትውልድ የሚተላለፍ መሠል የልማት ተግባራት በሁሉም ዘርፍ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
28
233
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !
Tweet media one
13
21
233
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
5 months
ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለእስራኤል ፤ ነዓ ርድአነ ፤ አንሥእ ኃይለከ ወነዓ አድኅነነ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ !
Tweet media one
3
35
232
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
11 months
የሰንበት ትምህርት ቤቶች መስፋፋት እና መጠናከር ወጣት ኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ ዕውቀታቸውን እንዲያዳብሩና በተቀናጀ መልኩ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ማገልገል እንዲችሉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። በሁሉም ቦታ ላሉ ሰንበት ትምህርት ቤቶች…
Tweet media one
4
36
229
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
8 months
"አንተ አጽናዕኮሙ ለአድባር በኃይልከ ፤ ወቅኑታን እሙንቱ በኃይልከ ፤ ዝንቱሰ ብእሲ መምህርነ ፤ አባ ጸሊ በእንቲአነ" ቅዱስ ያሬድ እንኳን ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን…
Tweet media one
7
36
230
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
ጥንታዊው የመርካቶ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የቀደመ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በበርካታ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍ ዕድሳቱ ተጠናቅቋል። በዛሬው ዕለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
18
229
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
"ንግበር ተዝካራ ለማርያም፤እንተ እምኔሃ ተወልደ እግዚኡ ለአዳም፤" ቅዱስ ያሬድ እንኳን ለከበረች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕረፍቷ በዓል መታሰቢያ በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! ፍቅሯ ይደርብን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና…
Tweet media one
4
30
226
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
10 months
ፍልሰተ አጽሙ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፤ ሐምሌ ፬ ቀን የባለራዕዩ አባት የሰማዕቱ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፍልሰተ አጽም የተከናወነበት ዕለት ነው ። ቅዱስነታቸው በዘመነ ክህነታቸው…
Tweet media one
6
24
223
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
"እስመ በእንቲአሁ ይቀትሉነ ኩሎ አሚረ ወኮነ ከመ አባግዕ ዘይጠብሑ፤ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን።” መዝ ፵፫፥፳፪ በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም በተደጋጋሚ ሲደርስ ከቆየው ዘረፋና ቃጠሎ…
Tweet media one
15
65
213
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
8 months
“ወኀለፈ ዘትካት ወናሁ ኮነ ሐዲሰ ኵሉ ፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”   — ፪ኛ ቆሮ ፭፥፲፯ በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ምዕመናንና ምዕመናት ጥንት የሌለው ቀዳማዊ ፤…
Tweet media one
10
27
209
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
"ቃለ እግዚአብሔር እምድንግል አስተርአየ ፤ ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ ፤ እስመ ወለደት ነቢየ።" ቅዱስ ያሬድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቢያዋን ለሚያደርግ ስሟን ለሚጠራ በስሟ ለድኆችና ለችግረኞች ቀዝቃዛ ውኃ ለሚሰጥ የክብር ባለቤት…
Tweet media one
5
21
200
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
6 months
በዛሬው ዕለት የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢያ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከብሯል። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይባርክ !
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
11
198
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
8 months
ውእቱ ሊቆሙ ወመልአኮሙ ፤ ሩፋኤል ስሙ ፤ ዓይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ ሐመልማለ ወርቅ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ በዛሬው ዕለት የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
23
197
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እንኳን ለ፳፻፲፮ ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላምና በጤና አደረስዎ በዓሉ…
Tweet media one
1
13
195
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
አበው ቅዱሳን ዔሉ ውስተ አድባር ወበዓታት አዕረፉ በክብር ወበብዙኅ ሰላም" ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ። የጻድቁ በረከት አይለየን !
Tweet media one
3
22
190
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
5 months
"እንዘ ዘልፈ ትነብር ውስተ ቤተ እግዚአብሔር ፤ አስተርአያ መልአክ ዘኢኮነ ከመ ቀዲሙ ግሩም ርእየቱ ፤ ኢያውዓያ እሳተ መለኮት" ቅዱስ ያሬድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ለገባችበት በዓል እንኳን በሰላምና በጤና አደረሰን…
Tweet media one
1
26
188
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
9 months
"ወሪዶሙ እምደብር እምደብረ ታቦር ፤ አዘዞሙ ኢይንግሩ ዘርእዩ በደብር ፤ እስከ አመ ይትፌጸም በዕድሜሁ" ቅዱስ ያሬድ እግዚአብሔር አምላካችን ብርሃነ መለኮቱን ክብረ መንግስቱን ለገለጠበት በዓለ ደብረ ታቦር እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ !…
Tweet media one
3
33
184
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
“ወአንብቡ መዝሙረ ወስብሐተ ወማኅሌተ ቅድሳት ሰብሑ ወዘምሩ ለእግዚአብሔር በልብክሙ ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤”   — ኤፌሶን ፭፥፲፱ የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን…
Tweet media one
0
35
186
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
7 months
"ዝንቱ ውእቱ መስቀል በአማን ዕፁበ ያቀልል።" ቅዱስ ያሬድ እንኳን ለቅዱስ መስቀል በዓል በሰላም እና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ። በመስቀሉ ኃይል ሁላችንንም ይጠብቀን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍፁም ሰላምን ፤ ለሕዝቧ ፍቅርና አንድነትን ያድልልን።…
Tweet media one
6
23
181
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
9 months
"ንሕትት ፍኖተነ ወንኅሥሥ ወንትመየጥ ኀበ እግዚአብሔር ፤ መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን፥ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ።” — ሰቆ. ኤር ፫፥፵ በመላው ዓለም የምትኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ምዕመናንና ምዕመናት…
Tweet media one
5
27
182
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
"ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና ፤ ጠሊሳነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና" ቅ.ያሬድ በዛሬው ዕለት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕረ��ቷ መታሰቢያ በዓል በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከብሯል።…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
15
181
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
¹³ እነሆም፥ ከእነርሱ ሁለቱ በዚያ ቀን ከኢየሩሳሌም ስድሳ ምዕራፍ ያህል ወደሚርቅ ኤማሁስ ወደሚባል መንደር ይሄዱ ነበር፤ ¹⁴ ስለዚህም ስለ ሆነው ነገር ሁሉ እርስ በርሳቸው ይነጋገሩ ነበር። ¹⁵ ሲነጋገሩና ሲመራመሩም፥ ኢየሱስ ራሱ ቀርቦ ከእነርሱ…
Tweet media one
1
39
179
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
11 months
⁴⁸ እናንተም ለዚህ ምስክሮች ናችሁ። ⁴⁹ እነሆም፥ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ። ⁵⁰ እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው። ⁵¹ ሲባርካቸውም…
Tweet media one
8
24
179
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
11 months
“እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን በሌሊት ያዘና ከጌታ ዘንድ በነቢይ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት የተባለው እንዲፈጸም ወደ ግብፅ ሄደ፥ ሄሮድስም እስኪሞት ድረስ በዚያ ኖረ።” — ማቴዎስ ፪፥፲፬-፲፭ የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ…
Tweet media one
2
24
176
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
9 months
"መላእክት በሰማያት እኅትነ ይብልዋ ፤ ሰማዕት ይኤምኅዋ እኅትነ ይብልዋ ፤ ጻድቃን በበነገዶሙ ይኤምኅዋ ፤ በሩካቤ ዘበሕግ እለ ወለድዋ እምቤተ ክህነት ወመንግሥት ዘኀረይዋ ፤ ይእቲኬ ማርያም ይእቲ" ቅዱስ ያሬድ ነሐሴ ፯ ጽንሰታ ለእግዝእትነ…
Tweet media one
0
30
179
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
“ወይርአይ ኵሉ ዘነፍስ አድኅኖቶ ለእግዚአብሔር ፤ ሥጋም የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ” — ሉቃስ ፫፥፮ ነጻነታችን ለታወጀበት ፣ የዕዳ ደብዳቤያችን ለተፋቀበት የባርነት ቀንበር ለተሰበረበት ፣ የሚናፈቀው የእግዚአብሔር ድምፅ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
15
179
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
8 months
በምድረ ጽዮን ኢይኩን ሐከክ ፤ ወበገራኅታ ኢይብቊል ሦክ ፤ ጸሊ ኀበ አምላክ ራጉኤል መልአክ ዓውደ ዓመት ከመ ይትባረክ እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ራጉኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለአዲሱ ዓመት ፳፻፲፮ ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሰን…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
16
173
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
7 months
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እንኳን ወደ ቅድስት ሀገርዎ ኢትዮጵያ በሰላምና በጤና ተመለሱ ! የቅዱስነትዎ ቡራኬ አይለየን !
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
15
171
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
"ፈክር ለነ ወልደ ነጎድጓድ፤ ዘረፈቀ ውስተ ሕፅነ ነድ ፤ ፈክር ለነ ዘትቤ በወንጌል፤ ውእቱ ቃል ኃደረ ላዕሌነ ፤ ወተወልደ እምኔነ" ቅዱስ ያሬድ እንኳን ለወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !…
Tweet media one
2
22
170
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
“ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ።” — ማርቆስ ፩፥፬ የጥምቀት ከተራ በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
17
169
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
8 months
"ዝክረ ጻድቅ ለዓለም ይሄሉ ፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል" መዝ ፻፲፩ (፻፲፪፥፮) ለኢትዮጵያዊው ጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ! የጻድቁ አባታችን በረከታቸው ረድኤታቸው አይለየን…
Tweet media one
4
23
168
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
10 months
በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሚመራው የቅዱስ ሲኖዶስ የሰላም ልዑክ በዛሬው ዕለት ወደ መቐለ ተጉዟል። ቅዱስነታቸውና የሰላም ልዑኩ መቐለ…
Tweet media one
14
18
165
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
"አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዛ ለዓለም ወከዓዉ ደሞሙ በእንተ እግዚአብሔር ወተዓገሡ ሞተ መሪረ በእንተ መንግሥተ ሰማያት ፤ ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ፤ ደማቸውን ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ፤ ስለ መንግስተ ሰማያት መራራ ሞትን…
Tweet media one
4
20
162
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
ወአመ ሣልስት ዕለት ከብካብ ኮነ በቃና ዘገሊላ ወሀለወት ህ�� እሙ ለእግዚእ ኢየሱስ ፤ በሦስተኛውም ቀን በገሊላ ቃና ሠርግ ነበረ፥ የኢየሱስም እናት በዚያ ነበረች፤” — ዮሐንስ ፪፥፩ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት መድኃኒታችን…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
10
159
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
“የአንበሶችን አፍ ዘጉ፥ የእሳትን ኃይል አጠፉ፥ ከሰይፍ ስለት አመለጡ፥ ከድካማቸው በረቱ፥ ...” — ዕብራውያን ፲፩፥፴፬ በዛሬው ዕለት የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመንበረ መንግስት ግቢ ቅዱስ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
13
160
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
“አነ ውእቱ ኖላዊ ኄር ወኖላዊሰ ኄር ይሜጡ ነፍሶ ቤዛ አባግዒሁ ፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” — ዮሐንስ ፲፥፲፩ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአምሳለ ኖላዊ ለሚታሰብበት እና ከጌታችን ንዑሳት በዓላት…
Tweet media one
6
28
158
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
እንዘ ይተግህ ለጸልዮ ወያስተበርክ ለስኢል፤ መንኮብያቲሁ አጥበዎ ወልደ ማርያም ድንግል፤ አመኒ ወረዱ በሞቱ ተድባባተ ብርሃን ፅዱል፤ ቃል ለለተድባቡ ዘይብል ሳሙኤል ሳሙኤል ፤ ሳሙኤል ዘዋልድባ መነኮስ ኃያል። የጻድቁ አባታችን አባ ሳሙኤል…
Tweet media one
4
19
157
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
6 months
ሶበ ቦዕኩ ውስተ ዝንቱ ቤት ፤ አዕረፈት ነፍስየ እምፃማ ዘረከበኒ በፍኖት ፤ ኀበ ኀደረት ቅድስት ድንግል ፤ ምስለ ፍቁር ወልዳ ኢየሱስ ክርስቶስ። እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን
Tweet media one
3
33
154
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
10 months
አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት በስብከተ ወንጌል እና ሐዋርያዊ ተልዕኮ ላይ ትኩረት በማድረግ ከሚያስመዘግቧቸው ውጤቶች ጎን ለጎን የሚሰሩ የልማት ተግባራት ይበረታታሉ። እነዚሁ የልማት ተግባራት የዕለት ገቢ ላይ ብቻ ሳይሆን ቀጣዩ የቤተ ክርስቲያን…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
13
151
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
ቅዱስ አትናቴዎስ ፳ኛው የእስክንድርያ ፓትርያርክ ግንቦት ሰባት ቀን የዕረፍት በዓሉ መታሰቢያ ነው። የዚህ ቅዱስ ሐዋርያ በረከቱ አይለየን ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይባርክ ! Saint Athanasius, the 20th Patriarch of @CopticOrthodoxC
Tweet media one
5
15
147
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
5 months
ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ ፤ ከመ ያብርህ ብርሃነ ስብሐቲሁ በላዕሌነ ፤ እስመ በጾም ኤልያስ ሰማያተ ዓርገ ወዳንኤል እምአፈ አናብስት ድኅነ፤ እንኳን ለጾመ ነቢያት በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! ጾሙ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፣ ፍቅር…
Tweet media one
7
26
146
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
7 months
"ጸሐፊ ስምየ በረቀ መርዓ፤ ገቢረኪ አርሴማ ፤ ለዘኮንኩ ኃጥአ፤ ደመኪ ቀለመ ወአጽምኪ ብርዓ" ሰማዕተ ክርስቶስ ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነትን የተቀበለችበት ዓመታዊ ክብረ በዓል በዛሬው ዕለትበአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በምሥራቀ ፀሐይ ቅድስት…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
7
143
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
መሥዋዕቱ ለእግዚአብሔር መንፈስ የዋህ ልበ ትሑተ ወየዋሀ ኢይሜንን እግዚአብሔር ፤ የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም።” — መዝሙር ፶(፶፩፥፲፯) የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ…
Tweet media one
6
19
143
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
"ነአምን ዜናሁ ነአምን ዜናሁ፤ጊዮርጊስ ስሙ እምኀበ አቡሁ ነአምን ዜናሁ" ቅዱስ ያሬድ በዛሬው ዕለት የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ የዝርወተ ዓፅሙ በዓል በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከብሯል ! እግዚአብሔር…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
5
139
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
3 months
በዛሬው ዕለት የጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀትን ጎብኝተናል ፤ በሥፍራው ተገኝተን ለዘንድሮው የጥምቀት በዓል እየተከናወነ ያለውን ዝግጅት ለመመልከት የቻልን ሲሆን እየተደረገ የሚገኘው የተቀናጀ የሥራ እንቅስቃሴ እጅግ የሚያስደስት ነው። የጃንሜዳ ባሕረ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
8
137
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
ዮም ተወልደ ቀዳማዊ ወኮነ በዘዚአሁ ውእቱ አምላክ ቀዳማዊ ቦ በዘዚአሁ ወኢተወለጠ እመለኮቱ በከዊኖቱ ሰብእ ፤ ቀዳማዊ አምላክ ዛሬ ተወለደ ጥንቱን ገንዘቡ ባይደለ ባሕርይ ተገኘ ፤ እርሱ ቀዳማዊ አምላክ ነው፤ ሰው በመሆኑም ከባሕርዩ አልተለወጠም።"…
2
15
137
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
7 months
"ወይእዜኒ ዕበዩ ለክርስቶስ በሥጋየ እመኒ በሕይወትየ ወእመኒ በሞትየ ፤ በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት፥ ክርስቶስ በግልጥነት ሁሉ እንደ ወትሮው አሁን ደግሞ በሥጋዬ ይከብራል።” ፊልጵስዩስ ፩፥፳ የታላቁን አባት ብፁዕ አቡነ ሰላማን ዜና እረፍት…
Tweet media one
5
18
135
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
11 months
We wish all the #Orthodox people a happy Paraclete celebration. May God bless us all. #Ethiopia #ethiopianorthodox
3
6
131
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
በዛሬው ዕለት በሀገረ ስብከታችን ጽ/ቤት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች የሚሰጠው ሥልጠና ብፁዓን አባቶች እና ምሁራን በተገኙበት ተጀምሯል። በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ውስጥ የሚታየውን ውስብስብ የአስተዳደር…
Tweet media one
2
11
125
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
9 months
የብፁዕ ወቅዱስ ዶ/ር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት የዕረፍታቸው መታሰቢያ በየዓመቱ ነሐሴ ፲ ቀን ታስቦ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
15
125
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
በዛሬው ዕለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
10
122
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
5 months
በዛሬው ዕለት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና የታቦተ ጽዮን ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በደብረ ምጥማቅ ሰአሊተ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል በድምቀት ተከብሯል። እግዚአብሔር…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
6
118
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
“...I am the resurrection, and the life: he that believeth in me, though he were dead, yet shall he live:”   — John 11:25 We are saddened to hear of the horrific killing of monks at a @CopticOrthodoxC monastery in #South_Africa It should not be forgotten that recently in our…
Tweet media one
5
22
118
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
"ንቅረብ እንከ በሞገስ ኀበ መንበረ ጸጋሁ ወንርከብ ጸጋሁ ይኩነነ ረድኤተ፤ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ" ዕብ ፬፥፲፮ በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ምእመናንና…
Tweet media one
2
13
114
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እንኳን ለ፲፩ኛ ዓመት በዓለ ሢመትዎ በሰላም እና በጤና አደረስዎ ! የቅዱስነትዎ ቡራኬ አይለየን !
Tweet media one
2
7
111
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 months
“ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።” ማቴዎስ ፲፥፵፩ በዛሬው ዕለት የጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል በሀገረ ስብከታችን ሥር በሚገኘው…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
7
114
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
5 months
ዛሬ "መቄዶንያ" የአረጋውያን እና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን የመጎብኘት ትልቅ እድል አግኝተናል። የማዕከሉ መሥራቾች ብሎም ሠራተኞች ለተቸገሩ ወገኖቻችን እንክብካቤ እና ድጋፍ ለማድረግ ያሳዩት ቁርጠኝነት ያስመሰግናቸዋል። የመቄዶን…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
8
96
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
“እርሱም፦ ከእናንተ ጋር ሳለሁ በሙሴ ሕግና በነቢያት በመዝሙራትም ስለ እኔ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይገባል ብዬ የነገርኋችሁ ቃሌ ይህ ነው አላቸው።” — ሉቃስ ፳፬፥፵፬ በአማን ተንሥአ ክርስቶስ #Ethiopia #ethiopianorthodox #eotc
0
15
91
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
7 months
"ጸሐፊ ስምየ በረቀ መርዓ፤ ገቢረኪ አርሴማ ፤ ለዘኮንኩ ኃጥአ፤ ደመኪ ቀለመ ወአጽምኪ ብርዓ" ሰማዕተ ክርስቶስ ቅድስት አርሴማ ሰማዕትነትን የተቀበለችበት ዓመታዊ ክብረ በዓል በዛሬው ዕለትበአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በምሥራቀ ፀሐይ ቅድስት…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
8
87
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
8 months
“ግብኢ ነፍስየ ውስተ ዕረፍትኪ እስመ እግዚአብሔር ረዳኢኪ ፤ ነፍሴ ሆይ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና፤” — መዝሙር ፻፲፬፥፯ የቀድሞው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ መምህር እና ዲን እንዲሁም የኮፕቲክ የጥናትና…
Tweet media one
1
7
83
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
11 months
When he arose, he took the young child and his mother by night, and departed into #Egypt . And was there until the death of #Herod : that it might be fulfilled which was spoken of the Lord by the #prophet , saying, Out of #Egypt have I called my son. Matthew 2፥14-15 God Bless…
3
12
82
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
6 months
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ጥቅምት ፲፪ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም በቅዱስነታቸው አባታዊ መልዕክት ጉባኤው ተጀምሯል ! The assembly of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Holy Synod has started today…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
6
75
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
"ወልዶ መድኅነ ንሰብክ ዘእምቅድመ ዓለም ሀሎ ፤ አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት ወተስፋ መነኮሳት ወልዶ መድኅነ ንሰብክ" ቅዱስ ያሬድ "ቅድመ ዓለም የነበረ መድኃኒት ልጁን እንሰብካለን ፤ የሰማዕታት አክሊል ካህናትን የሚሾም ፣ የመነኮሳት ተስፋቸው…
2
6
65
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
6 months
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ በዓመት ሁለት ጊዜ…
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
9
63
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 month
ዳሩ ግን፦ “እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ፡” ተብሎ ስለ ተጻፈ የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። 1 ጴጥሮስ 1:15-16 But just as he who called you is holy, so be holy in all you do; for it is written: “Be holy, because I am…
1
3
49
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
“A new heart also will I give you, and a new spirit will I put within you: and I will take away the stony heart out of your flesh, and I will give you an heart of flesh.” — Ezekiel 36:26 (KJV) Wishing everyone in the world a safe and healthy New Year 2024 according to the…
Tweet media one
3
4
50
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
4 months
"በርህ ሠረቀ ለጻድቃን ወለርቱዓነ ልብ ትፍሥሕት ፤ ብርሃን ለጻድቃን ፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ወጣ።” — መዝሙር ፺፮፥፲፩
0
3
50
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
“And after eight days again his disciples were within, and Thomas with them: then came Jesus, the doors being shut, and stood in the midst, and said, Peace be unto you.” — John 20፥26 (KJV) Happy Easter May God Bless Ethiopia !
Tweet media one
1
0
37
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
His Holiness Abune Mathias I, Patriarch of Ethiopia, Congratulations on the Resurrection of our Lord, our God and our Savior Jesus Christ in 2015 AD. We wish Your Holiness to stay in your seat in peace and health for many years. May the blessing of your holiness not separate us!
Tweet media one
0
1
31
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
1 year
Tweet media one
0
0
27
@archbishophenok
Abba Henok Archbishop
2 years
The registration and census of priests and parishioners is an essential part of the success of the spiritual, social, and economic services provided by our Holy Church. in Shashemene call on all priests and parishioners to visit your nearest church on June 20, 2022.
Tweet media one
0
0
14