ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 Profile Banner
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹 Profile
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹

@Mikitango

12,150
Followers
1,233
Following
1,506
Media
23,075
Statuses

GOD💚|FAMILY💛|ETHIOPIA❤️|HUMANITY|MUFC|NO RACISM|OPTIMIST|FAITH,HOPE,LOVE|ISAIAH 53:1-12| VIEWS HERE ARE ONLY MINE AND DO NOT REPRESENT COMPANIES I WORK FOR!

Joined May 2009
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ኢትዮጵያ ፕሮጀክት አይደለችም።
13
31
216
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
‼️ይድረስ ለዳያስፖራ ኢትዮጵያውያንና፤ 1 ዶላር በጥቁር ገበያ ስትልኩ 1 የኢትዮጵያን ወታደር እየገደላችሁ እንደሆነ አስቡት። ኢትዮጵያን የምትሉ በሙሉ የውጪ ምንዛሪያችሁን በባንክ አድርጉት። ‼️ #NoMoreBlackMarket
26
819
2K
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ወያኔ ደብረሲና ድረስ ሲደርስ ምንም ያላለ ሰው፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መቀሌ ለምን ይገባል ብሎ የመጠየቅ መብት የለውም‼️ Good morning Ethiopia! 💚💛❤️
17
443
2K
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
ጦርነቱን ሳይሆን የመከላከያ ሰራዊታችንን ደግፈናል፤ የትግራይ ህዝብን ሳይሆን ወያኔን ተቃውመናል፤ ኖ ሞር አሜሪካ ሳይሆን ኖ ሞር ኒዎኮሎኒያሊዝም ብለናል፤ ኢትዮጵያችን እንዳትፈርስብን ጮኸናል፤ ዛሬም የዘር ፖለቲካ አያዋጣንም እንላለን! 💚💛❤️
62
430
1K
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ዛሬም ለትግራይ ህዝብ የበለጠ የሚያስበው አብይ አህመድ እንጂ ጌታቸው ረዳና የተረፉ ጀሌዎቹ አይደሉም። ‼️
27
315
1K
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ለትግራይ ወንድምና እህት ወገኖቻችን ከደብረፂዎን ይልቅ አብይ አህመድ የበለጠ ያስባል። Let that sink in. #TPLFisaTerroristGroup
35
330
1K
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Dear Diaspora Ethiopians: ለአዲስ አመት ለቤተሰብ ብር ስትልኩ በባንክ አድርጉት፤ አገራችሁንም በዛው ስጦታ ሰጣችሗት ማለት ነው። When you send money to family for the New Year, do it through the banks. That way, Ethiopia will also benefit. #NoBlackMarket #Eth 🇪🇹
34
527
1K
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Dears @BBC @CNN @AP @Reuters and co. Does the below recapture of Lalibela by ENDF fall into the catagory of "unconfirmed" or "unseen" ???? 🙄🙄🙄
Tweet media one
Tweet media two
25
368
1K
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የአብቹን መግለጫ ድንጋይ እንኳ ቢያነበው ያለቅሳል። 🥺 በሰላም ተመለስ፣ በድል ተመለስ፣ በክብር ተመለስ፣ የኢትዮጵያ አምላክ እሱ ይከተልህ፤ ያግዝህ፤ ይደግፍህ። ሺ በቀኝህ ሺ በግራህ ይውደቅ። #NoMore #EthiopiaPrevails 💚💛❤️
37
321
1K
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
በ1983 ለአዲስ አበባ እንደፀለይን ዛሬም ለመቀሌ መጸለይ አለብን። የትግራይ ህዝብ ያጥንታችን ፍላጭ፣ የስጋችን ቁራጭ፣ ደማችን ነው። የተዋደድን የተዋለድን፣ ወንድም እና እህት ነን። ነገም አብረን የምንኖር አንድ ህዝብ ነን። ክፉ አያግኛችሁ። 💚💛❤️
46
55
967
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
አባት አገር ራሺያ እናት አገር ቻይና እህት አገር ኤርትራ አክስት አገር አረብ ኤምሬትስ አጎት አገር ህንድ ጓደኛ አገር ቱርክ ወንድም አገር ኬንያ 🇷🇺 🇨🇳 🇪🇷 🇦🇪 🇮🇳 🇹🇷 🇰🇪 🤝 🇪🇹 #EthiopiaPrevails #TPLFisaTerroristGroup
32
276
915
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
አሁን የ4 ዓመት ልጄ የምትማርበት መ/ህፃናት በመውጫ ሰዐት 1 ወንድና ሴት መጥተው በስሟ በመጥራት "እናቷ ከአገር ስለወጣች እኛ ነን ዛሬ እምንወስዳት"ሲሉ፣የተጠራጠሩት መምህራን ባለቤቴ ጋር ሲደውሉ፣ሰዎቹ ተሰወሩ !እግዚአብሄር አተረፈን! ተጠንቀቁ‼️
93
183
924
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የደብረፂዮን እንገነጠላለን ካስፈነደቀህ፣ የአዳነች ተገንጠሉ ሊያስደነግጥህ አይገባም። አመሰግናለሁ።
25
203
905
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
From Doctor to Banda. From Hero to Zero. Ouch. #NoMore
Tweet media one
58
340
844
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
አንድም ዳያስፖራ ዶላር ይዞ በብላክ ለመመንዘር ሲጠይቅ ካየሁ እጠቁማለሁ!! 😳😳😳 #ኧረሼም🤦🏾🤦🏾🤦🏾
38
131
812
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ኢትዮጵያዊነትን ለምናችሁ የማታገኙበት ቀን በቅርቡ ይመጣል።
23
117
758
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
14 Years in marriage, 32 years in friendship with this amazing woman. And with God,the best is yet to come Hanniye. Happy Anniversary to us, with all my love! ❤️❤️ #LifePartners
Tweet media one
92
12
724
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ ለተሠዉ ጀግኖቻችን!! #ሁሌምበልባችን
Tweet media one
11
276
715
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የኢትዮጵያ ህዝብ ዶር አብይን የመረጠው የአሜሪካንን ጉዳይ ለማስፈፀም ሳይሆን የአገራችንን ችግር እንዲፈታ ነው። እሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ነው። ሌላ ሰው ፈልጉ።
4
251
701
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የትግራይ ተወላጆች በወያኔ ላይ ብትነሱ ጥሩ ነው። ሁሉም ወጣት ሞቶ ሳያልቅ። ለምንድን ነበር ግን ይሄን ያህል ሰው የሚያልቀው? ጁንታውስ ለስልጣን የበላይነት ጥሙ ነው። ህዝቡስ???
42
238
686
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Fact: ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረጋት ኢሳያስ አፈወርቂ እንዳይመስልህ፤ መለስ ዜናዊ ነው። #ወይነዶ
44
134
652
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ዝ‼️ላሊበላ‼️
Tweet media one
10
131
650
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ኦነግ ኢትዮጵያን ጎድቶ አብን ግን ይጠቅማል ማለት is a joke. በዘር የተዋቀረ ፓርቲ በሙሉ የኢትዮጵያ ጠንቅ ነው!!!💚💛💔
84
111
648
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የአገርህ ጠ/ሚኒስትር ያለንበትን ከባድ ችግር ሲነግርህ፣ እውነት ውሸት እያልክ እንድትነታረክ አይደለም። በአገርህ ህልውና ላይ የመጣ አደጋ አለ እያለህ ነው። ቀልዱም፣ ቧልቱም፣ ሴራ ትንተናውም፣ ስድቡም፣ ተቃውሞውም…..አገር ሲኖረን ነው።መክት!
21
236
639
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
አይሆንም እንጂ ነገ ወያኔ አዲስ አበባ ቢገባ፣ እየጠቆሙ የሚያስገድሉን ሚዛናዊያን ብዙ ናቸው እዚሁ ሰፈር። #NoMore
28
109
625
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
ኦሮምኛ ቋንቋን ማወቅ እፈልጋለሁ። ልጆቼም ቢማሩ ደስ ይለኛል። በቅኝ ባልተገዛች ኢትዮጵያ ላይ ግን የላቲን ፊደል ከምንጠቀም፣ የግዕዝ ፊደላትን አዳብረን ለኦሮምኛም ብናውለው ጥሩ ነው። አንድነታችንም ይጠነክራል። ሰጥቶ መቀበል። @ShimelisAbdisa
96
78
614
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ማሊያው ባይኖር የቱ ኢትዮጵያዊ የቱ ኤርትራዊ እንደሆነ መለየት አይቻልም:: #ሀበሻ አንድ ህዝብ ሁለት አገር:: ማን ያውቃል የነገን! 💚💛❤️💙 #ኤርትዮጵያ #Erithiopia
Tweet media one
38
116
592
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ጦርነት የእግር ኳስ ጨዋታ አይደለም። ስትመራ አሰልጣኙ ላይ እንደምትጮኸው፣ በጦርነት እንደዛ የለም። አንድነትህን ጠብቀህ መጓዝ ለመጨረሻው አሸናፊነትህ ወሳኝ ነው። ጉዳዩ የአብይ ወይም የብልፅግና እንዳይመስልህ። ጉዳዩ የኢትዮጵያ ነው!
21
219
556
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Dear Diaspora Ethiopians, By sending your money via the black market you are indeed helping TPLF destroy our economy. By forgoing the little benefit you may get this way, send your money via the banks and ease the burden of cost of living for millions. Ethiopia is calling you!
26
245
539
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
Good morning from Addis Ababa. We are up and going to work to beat our ONLY enemy: Poverty. And beat it, we shall! #Ethiopia 💚💛❤️
Tweet media one
26
50
566
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የአብይ አህመድ ሰራዊት እያላችሁ አታላዝኑ! የኢትዮጵያ ሰራዊት ነው ያለው። የጦር ሀይሉ ጠቅላይ አዛዥ ደግሞ አብይ አህመድ ነው። ልክ መለስ ዜናዊ እንደነበረው። በጥብጣችሁ ጠጡት እውነቱን። 🙄🙄🙄
20
97
546
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
💚💛❤️🥺
Tweet media one
10
96
562
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ሙስሊም ሲሰግድበት፣ ጴንጤ ሲያመልክበት የሚረክስ፤ መጠጥ ሲጠጣበት፣ ዳንኪራ ሲረገጥበት ግን የማይረክስ አደባባይ ያለን ድንቅ ህዝቦች ነን። Welcome to the land of ድንቃ ድንቅ! We are so B.C.!
84
100
527
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Thread ዛሬ በደሴና በኮምቦልቻ ተገኝተን፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች የተዋጣ ግምቱ 2.5ሚ ብር የሆነ የጤፍ፣የዱቄትና የሩዝ እርዳታ ከአፋርና ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን አድርሰናል። በነዚህ ከተሞች ከ350ሺ በላይ ተፈናቃዮች አሉ። 1
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
22
105
499
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ኤርትራውያን ገርጂን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረውታል።
79
30
523
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
📌ኢትዮጵያ እንዳትቀጥል የሚደረገው ጥረት በአደባባይ ሆኗል። አሁን ኢትዮጵያን የምንወድ፣ መንግስትን ብንደግፍም ብንቃወምም፣ በአገራችን ጉዳይ አንድ እንሁን። ነገ እንዳይቆጨን። ሁሉም የሚያምረው በአገር ነው!📌 #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Hope 💚💛❤️
13
136
502
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
No Comment. 💚💛❤️
Tweet media one
15
98
520
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ብልፅግናንም አብይንም የምንደግፈው ለኢትዮጵያ ይበጃሉ ብለን ነው። ከመሳደብና እነሱን ከማንጓጠጥ እስቲ የተሻለ ሀሳብ ካላችሁ አምጡና እኛንም አስምጡን!! 💚💛❤️
118
115
513
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
The biggest and brightest ቀስተደመና I have ever seen. Gerji.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
25
49
509
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Hey Siri tell me a funny joke! Siri: TPLF is retreating to give peace a chance! 🙄🙄🙄
5
106
503
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ቱርክ የስንቱን አበሻ መላጣ ወደሙሉ ፀጉር የቀየረች ባለውለታ የኢትዮጵያ ወዳጅ አገር ናት! 🇹🇷 🤝 🇪🇹
32
25
493
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
#ድምፃችንለግድባችን #ዓባይ #itsmydam #EthiopiaNileRights #Ethiopia 💚💛❤️
Tweet media one
27
28
503
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
እሌኒን እንዲህ አሽቀንጥረን የጣልናት፣ ለሌሎቻችሁም ትምህርት እንዲሆን ነው። Good morning. #NoMore
6
85
502
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ድጌ ፖስት! አብይን የምንደግፈው እንደው በፍቅሩ ጥሎን እንዳይመስላችሁ(he seems a cool guy though)።እሱን የምንደግፈው ኢትዮጵያን ይወዳል ፣ተብትቦ የያዘንን ችግር ለመፍታት ቁርጠኝነቱ አለው ብለን ነው።የተከፈተብንን ዘመቻ አንድ ሆነን እንመክት።
16
157
492
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ከአማራ፣ ወልዲያና ቆቦ፣ ከትግራይ ደግሞ፣ ኮረም፣ማይጨው፣ መቀሌ፣ውቅሮ፣አዲግራት፣አክሱም፣አድዋ፣ሽረ፣...አሁንም በወያኔ ተወረዋል።
23
113
466
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ኢትዮጵያ ከሀያላን መንጋጋ የሚያስጥላት ሀያል አምላክ አላት!
14
69
465
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የዛሬው ሌሊት የታረደ ዶሮ ይባላል፤ የታረደ ዶሮ በሳፋ በደንብ ተከድኖ ይያዛል። ጨረስኩት ብለህ ሳፋውን ስትከፍተው እየተንፈራገጠ ዙሪያውንም አንተንም ደም በደም ያረጋል። ደሙም የራሱ የዶሮው ነው፤ ነፍሱም ፀጥ ትላለች። አይዞን ጌች።
7
99
472
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ከኢትጵያዊነቴ በላይ ለመሆን የሚታገል ብሄረተኝነት ባፍንጫዬ ይውጣ!!!
5
78
471
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
The world is a better place without the biased reports of #BBC and #CNN .
13
101
452
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
እኛ ማለት ነው በማእረግ ማለት ነው ለመመረቅ ማለት ነው በቅተናል ማለት ነው። ይመስገን!
Tweet media one
84
9
474
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
አንዳንዶች ብትናደዱም፣ ባይዋጥላችሁም፣ ስም ብትለጥፉብንም፣ ብትጠሉንም፣ ዛሬም ሰላም አድረናል። እንደናንተ ምኞት ሳይሆን እንደፈጣሪ ፍቃድ #ኢትዮጵያ ደህና ናት።ገና ከዚህም በላይ ደህና እንሆናለን። Good morning from #AddisAbaba #Ethiopia 💚💛❤️
39
23
464
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
አዎ በጥቁር ገበያ ዘርዝሮ ትንሽ ትርፍ ይገኝ ይሆናል። ግን ሁሉ ነገር በዶላር ምንዛሪ ምክንያት በሚጨምርበት አገር፣ጥቁር ገበያ መጠቀም ብርን ከማዳከሙም በላይ፣ዶላር የማይላክላቸውን ሚሊየኖች የኑሮ ውድነት ያጎብጣቸዋል። አገርስ? #SayNoToBlackMarket
8
180
446
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ዝ!! 🇪🇹 🤝🇹🇷
Tweet media one
14
50
442
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
አገር ጉሮሮዋ ታንቆ ለህልውናዋ ስትፍጨረጨር እያዩ፣ ሚዛናዊ ነኝ ለማለት የሚጋጋጡ ሰዎች፣ ዘጉኝ ዘጉኝ ዘጉኝ!! 🤮🤮🤮
14
84
453
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ጠ/ሚኒስትር ዐብይን ብንደግፈውም ባንደግፈውም፣ በዚህ ወሳኝ ወቅት ከሱ ጎን መቆም የሚጠቅመው ሁላችንንም ኢትዮጵያውያንን ነው። ከእንግዲህ አገራችን ውስጥ የመንግስት ለውጥ የሚሆነው በራሳችን ምርጫ ብቻ መሆን አለበት። #RespectEthiopianSovereignty
7
149
435
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
በየትኛውም ብሄር ያለ የተረኝነት መንፈስ ይወጋ! ተራው የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው። አመሰግናለሁ።
24
10
447
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ይጠፋል ያሉት ሰውዬ ድርሻቸውን አጠፋቸው!!! Oops!!!
5
70
454
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
ኢትዮጵያ ጠፍታ የሚድን ኦሮሞ፣ የሚተርፍ አማራ፣ የሚመቸው ተጋሩ፣ የሚሳካለት የትኛውም ብሄር የለም። የሚያዋጣን በኢትዮጵያ ጥላ ውስጥ ሆነን በአንድነትና በሰላም መኖር ነው። ትንንሽ ፣ ድሀና ሰላም ያጡ አገሮች ለመሆን አንስራ። #Ethiopia 💚💛❤️
29
99
450
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
በአማራ ክልል የሚደረጉት የተቃውሞ ሰልፎች፣ ሀዘን ከወለደው ቁጣ የመነጩ ቢሆንም፤ መንገድ በመዝጋት፣ ፋብሪካ በማቃጠል፣ ሌሎችን በመግደል አልተገለፁም። በብዙ ተስፋና ስጋት ውስጥ ላለችው አገሬ፣ ዛሬም ተስፋዋ እንደሚያሸንፍ ማሳያ ነው።ተባረኩ።
9
52
433
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ኢትዮጵያ ውስጥ የክልል አጥር ሲፈርስ የሚሰማኝ ደስታ፣ የምእራቡ አለም የበርሊን ግንብ ሲፈርስ ከተሰማው ደስታ እንደሚበልጥ ምንም አልጠራጠርም። #Ethiopia #ኢትዮጵያ 💚💛❤️
16
66
421
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
እንደዚህ አይነት ውርደት በዘራችሁም አይድረስ! 😂😂😂
@SolomonWeldege9
Solomon Weldegerima Ethiopian
2 years
TPLF & People of Tigray are independent. ተጋሩ ኢትዮጲያን የሚስቀድሙ መሆናቸው በኣለም መድረክ ሲረጋገጥ። proud of you Letishey. #SayNoMore to TPLF
84
582
1K
21
184
421
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ARE YOU PROUD OF E.N.D.F? Yes Yes Yes 👇🏽 👇🏽 👇🏽
61
63
413
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
በኮንዶጌቱ ቅሌት (Condogate scandal) መታሰር ያለባቸው ባለስልጣኖቹ ብቻ ሳይሆኑ፣ ጉቦ ከፍለው ስማቸውን እጣው ውስጥ ያስገቡ ሁሉ መሆን አለባቸው። It takes two to tango! @AdanechAbiebie
29
90
422
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
አሜሪካ ግን እንዲህ አይናውጣ ነች ወይስ በኛ ሲደርስ በደንብ ታይቶን ነው? የንቀታቸው ንቀት ወያኔን ደግማ ጫንቃችን ላይ ለመጫን መሞከሯ‼️ #NoMore TPLF Terrorists #NoMore Neocolonialism
23
110
429
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
በወያኔ ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩት ፕሮፌ ብርሀኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። ይሄ የለውጥ ምልክት እንደሆነ ያልታየው ይኖራል መቼም።
9
72
408
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
TO WHOM IT MAY CONCERN: If filling #GERD is wrong, WE DON’T WANT TO BE RIGHT!! ETHIOPIANS! #ItsMyDam #EthiopiaNileRights #FillTheGERD #Ethiopia #ኢትዮጵያ 💚💛❤️ #Hope #BetterDaysAreComing
7
117
411
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
Let this sink in! The Nobel Prize is not a trophy to make one’s country lawless and insecure. @AbiyAhmedAli has ordered the military to make sure law and order are restored in #Ethiopia . 110M people are behind him. @nytimes @washingtonpost @BBCWorld @cnni @AJEnglish @NobelPrize
24
51
408
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
"ምን ውስጥ ነው የገባሁት በፈጣሪ!" አቋቋም። 😂😂😂
Tweet media one
78
92
402
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
በአንድ ብሄር ስም ለተደራጁ የፖለቲካ ፖርቲዎች ምንም አይነት ድጋፍ የለኝም::በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ላይ በያዘው መንገድ ግን አብንን አለማድነቅ አይቻልም::ሲፋቁ ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ አስመስክረዋል:: እንዳንዳዶች መርመጥመጥ አልመረጡም!👏🏽👍🏾
12
47
386
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
እንኳን እነሱ ግመሎቻቸውም የኢትዮጵያን ባንዲራ ያውቃሉ። ክፉ አይንካችሁ አፋሮች!!! 💚💛❤️
2
67
401
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
China goes to Ethiopia to talk about Ethiopia. US goes to Kenya to talk about Ethiopia. We are not the same! #NoMore
6
121
407
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የኦሮሚያ ክልል አስተዳደር ብሆን አዲስ አበባን የሚያስንቅ ከተማ ኦሮሚያ ውስጥ እገነባ ነበር። አ/አ ላይ መጣበቅ ለኦሮሚያም እድገት ጠንቅ ነው።115 ሚሊዮን ህዝብ ላላት አገር በዘፈቀደ በተገነባች ከተማ ላይ መነታረክ ሞኝነት ነው። @ShimelisAbdisa
50
66
405
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ደስ የሚል ስሜት አለው። ደም ለግሱ። የሰራዊታችን አባላት ስለኢትዮጵያ ቆስለው በተኙበት የእኛ ደም ያስፈልጋቸዋል። #NoMore
Tweet media one
Tweet media two
14
97
408
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ብሄራዊ ቡድናችንን ወደ ጆሀንስበርግ፣ መልካም እድል ተመኝተን አድርሰናል። @flyethiopian #Walya @ShemelesBekele3 💚💛❤️
Tweet media one
15
39
393
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ጠ/ሚኒስትሩን በስራው መውቀስ አንድ ነገር ነው፤ እሱን የሚደግፉትን ግን ለማሸማቀቅ መሞከር አላማው ምን እንደሆነ የገባው አለ? ለማንኛውም አይቻልም እንጂ ሺ አመት ይንገስ አብቹ! Go ahead Mute,Unfollow and Block me. IF you reply nasty, I’ll Respond in kind!
42
91
385
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
ይሄ አማርኛ ግን አማራውን፣ ኦሮሞውን፣ ትግሬውን፣ ሶማሌውን፣ ሲዳማውን፣ አፋሩን፣ ጋምቤላውን.....ሁሉን ባግባባ ምን አደረገ? አማርኛ የአማራ ነው ብሎ ማሰብ ቂልነት ነው። የበሬ ግንባር የምታህለው እንግሊዝ፣ ቋንቋዋ አለምን እያግባባም አደል?
21
16
388
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Dear @Reuters , @ReutersAfrica Will you use these pictures to show Los Angeles? 🙄🙄🙄
Tweet media one
Tweet media two
@ReutersAfrica
Reuters Africa
3 years
Ethiopian authorities detain more than 70 U.N. drivers - U.N. email
Tweet media one
163
32
57
16
154
383
@Mikitango
ሚክያስ ተስ��ዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጎን ለመቆም የእምነቱ ተከታይ መሆን አይጠበቅም። ችግሮች ካሉ በንግግር መፍታት እንጂ በብሄር ተደራጅቶ ሌላ ሲኖዶስ ማቋቋም ሀይማኖታዊ ክስረት ነው። ይሄም ይከሽፋል። መንግስትም አቋሙን በግልፅ ያሳውቅ።
44
81
388
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የትግራይ ተወላጅ ዳያስፖራ ኢትዮጵያውን ታሪክ የማይረሳው ስህተት እየሰሩ ነው! እውነት ለትግራይ የሚያስቡ ከሆነ "በሉም"ን ትተው ህወሀትን "ህዝባችንን አታስጨርስ" ማለት መጀመር አለባቸው::ይሄ ምስኪን ህዝብ ለጥቂት ስግብግቦች መከራውን አይብላ!
12
142
361
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
በዛቻና በማስፈራሪያ የሚፈርስ ሳይሆን በደምና ባጥንት የፀና አገር ነው ያለን። ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን!!💚💛❤️
1
53
365
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Where are you @jeffpropulsion ? Me and @teddyasfaw bought you the shield! It is the least we can do for one of the best defenders of #Ethiopia !! I am in Toronto. DM.
Tweet media one
17
70
356
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ግድቡ? ይሞላል። ኮሮና? ይጠፋል። ጦርነት? ያበቃል። ምርጫው? ይደረጋል። ዘረኝነት? ይረሳል። አገር? ይረጋጋል። ህዝባችን? ይበለፅጋል። We are tired of staying in the dark and we have said ENOUGH! @AbiyAhmedAli and co.በርቱ! #Ethiopia #ኢትዮጵያ 💚💛❤️
23
80
336
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
ዶ/ር ዓብይ ወደስልጣን ሲመጣ፣ ከእስር ቤት ሲለቃቸው፣ ከህመማቸው የተነሳ ከሞቱት በላይ ከኖሩት በታች መስለው የነበሩት፣ ዛሬ ሁሉን ረስተው ዓብይን ቀን በቀን ይረግማሉ፤ ድሮ ያሰቃየንን ቡድን ነካህብን ብለው። 🤦‍♂️
39
72
346
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ዶላር በጥቁር ገበያ መቀነሱ ከሚያንገበግባቸው ጋር አብረን አንድ አገር እንጋራለን። ይመስገን።
10
25
349
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ከዘር ፖለቲካ እንዳንወጣ ትልቅ ተግዳሮት እየሆነብን ያለው መሻሻል የሚችለው ህገመንግስት ሳይሆን፣ ያንዳንዶቻችሁ ሁሉንም ነገር በጎጥ የማየት አባዜ ነው። አማራነትንም፣ ኦሮሞነትንም፣ትግሬነትንም፣ ሌላነትንም ቀቅላችሁ ብሉት። ኧረ እንራመድበት!
25
101
352
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ወያኔ ማለት ስንዘርፍ አትበሳጩ ስንገድል አትጩሁ ስንደፍር ተረዱን ስናወድም አታኩርፉ ስንወርር ተቀበሉን ስንሳደብ ሳቁልን ስንሸነፍ እዘኑልን ስንያዝ ራሩልን አድክሞች!
6
85
349
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
This picture speaks to me in many ways! ይሳካላችሁ!!! 💚💛❤️
Tweet media one
24
67
349
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
አማራ አማራ፣ ኦሮሞ ኦሮሞ፣ ትግሬ ትግሬ ወዘተ ወዘተ እያልን ሁሉን ነገር በዘር መነፅር በማየት ምልከታን ከማጥበብ አምላክ በቸርነቱ ያላቅቀን! አሜን በሉ‼️ #ኢትዮጵያ 💚💛❤️
40
66
346
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ጉምሩክ የመን���ደኛ አቀባበሉን ማሻሻል አለበት። አራት ጫማ ምን ያረግልሀል? ስድስት ሸሚዝ ለምንሽ ነው? እያሉ ልብ ማውለቅ የሚመጡትን እንግዶች ያማርራል። #GreatEthiopianHomeComing
23
86
338
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
አገር የተተበተበችበትን ቋጠሮ የሸረበውን መለስን እንኳን ሲደግፋ እንዲህ አላበሻቀጣችሗቸውም፤ አገርን ለማዳን የሚታትረውን አብይን መደገፍ ሀጢያት አታድርጉብና! ሃይ! #ዳይወደስራ
22
92
341
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Am actually in tears listening to Dr Sileshi.
12
16
327
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
መቼም የቤትህ መበርበር አገርህን አያሸጥህም። ለራስ የህሊና ሙግት ምክንያት ለመስጠት መታገል ካልሆነ።
8
98
341
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
#BlinkenSoWoyane is demanding Harmony Hotel to be reopened for humanitarian food assistance!😂😂😂😂😂😂
10
62
320
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
በብሄር ስም የተደራጁ ክልሎች፣ ባንኮች፣ የስፖርት ክለቦች፣ የሚዲያ ጣቢያዎች፣ የንግድ ተቋሞች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ወዘተ ይዘን የምንቀጥል ከሆነ፣ ዕድገታችን ጥሩ ቢባል ባለንበት መርገጥ፣ ካልሆነም የኋልዮሽ ይሆናል። 🛑 this madness. #Ethiopia
14
17
333
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
Dinner is Turkish tonight!!!
20
23
323
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
6 years
#leulabate The captain who fought off hijackers and ditch landed his #ET961 #B767 on #Comoros islands on Nov 23,1996 and saved 50 passengers, retired from flying on Jan 8,2019. I was fortunate enough to witness this day! Thank you for being a role model Captain!! #Flyethiopian
Tweet media one
14
54
332
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
እንደዚህ አይነት ተቋማት በበዙ ቁጥር አገር በፀና መሰረት ላይ እየተገነባች ትሄዳለች‼️ እናመሰግንሀለን @AbiyAhmedAli You have already put your name in gold in the history of #Ethiopia !💚💛❤️
Tweet media one
6
77
331
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
4 years
በስራ ምክንያት በምሄድባቸው የውጭ አገሮች ባገኘሁት አጋጣሚ ለሰዎች የምነግራቸው፣ስለአገሬ በጎ ነገር ነው። ስለአየሯ፣ስለህዝቧ፣ስለጥንት ታራኳ፣ስለ መልከአ ምድሯ፣ ስለአትሌቶቿ እነግራቸዋለሁ።ከለውጡ በፊትም አሁንም።መንግስት ሌላ አገር ሌላ!
40
17
319
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
ከሁሉም የኢትዮጵያ "ክልሎች" ስሞች የምወደው "ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል" የሚለውን ነው።
12
41
313
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
3 years
የጦርነቱን ሙቀት እየለካችሁ ልብስ የምትቀያይሩትን በሙሉ መዝግበናል። የምንጠያየቅበት ጊዜ ቀርቧል። #TPLFisaTerroristGroup #EthiopiaPrevails #Ethiopia #ኢትዮጵያ 💚💛❤️
9
99
314
@Mikitango
ሚክያስ ተስፋዬ ሙሉጌታ Mikyas T. Mulugeta 🇪🇹
2 years
አብይን የበለጠ እንድደግፈው የሚያደርገኝ የሚሰራው ጥሩ ስራ ብቻ ሳይሆን ያንዳንድ የእዚህ ሰፈር ሰዎች፣ባገኙት አጋጣሚ የማሸማቀቅ ሙከራ ነው። አሁንም፣በዘረኝነት በበከተ አገር ላይ አብይ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት እየሰራ ነው። ካድሬሽን ፈልጊ!
83
70
326